የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቅንጅት የፈጠሩ አካላት በተባበረ ክንዳችን ይፈርሳሉ-ከንቲባ አዳነች Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 05፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቅንጅ የፈጠሩት አካላት በተባበረ ክንዳችን ይፈርሳሉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ዛሬ እንኳን ህዝቡ ምድሩ ሳይቀር ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረው አሸባሪው ህወሃት በተባበረ ክንድ እየተደመሰሰ ነው Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 05፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ሕዝቡ ከአገር መከለካያ ሰራዊት ጋር በመሆን በባቲ በኩል ሚሌን ለመያዝ የሞከረውን አሸባሪ ቡድን በተባበረ ክንድ እየደመሰሱት መሆኑን የካሳ ጊታ ግንባር ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ገለጹ። የካሳ ጊታ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደጀን ወረዳ ተማሪዎች ወደ ግንባር የዘመቱ የሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ተማሪዎች ለህልውና ዘመቻው ወደ ግንባር የዘመቱ የሚሊሻ አባላት ቤተሰቦችን ሰብል ሰብስበዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት ተማሪዎች የአገራችንን ዳር ድንበር ለማስከበር ቤት ንብረታቸውን ትተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱሱ ሚካኤልን ዝክር ለጭና ተፈናቃዮች የሰጡት የጎንደር ከተማ ነዋሪ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አያናው ጎነጠ በጎንደር ከተማ የአዘዞ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። መተዳደሪያቸው የጥበቃ ስራ ሲሆን፥ በየዓመቱ ህዳር 12 የሚከበረውን የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል ለፍቅራቸው መግለጫ በስሙ ይዘክራሉ። ሀገር ሰላም በሆነችበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወደየግንባሩ ተንቀሳቀሱ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 12 አባላት ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በ8 ግንባሮች ድጋፍና ቅስቀሳ ለማድረግ ተንቀሳቅሰዋል። የሞረትና ጅሩ ወረዳ ሕዝብ የምክር ቤት አባል ወይዘሮ ታለፍ ፍታወቅ÷ የዘመቻው አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሬውተርስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ የሚያቀርባቸው ዘገባዎች ሃሰተኛ ናቸው- መረጃ ማጣሪያ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሬውተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀው የአስቸኳይ ገዚ አዋጅ ዜጎች የብሔር ማንነታቸውን የሚያመላክት መታወቂያ እንዲይዙ ያስገድዳል በሚል የሃሰት ዜና እያሰራጨ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። መረጃ ማጣሪያው የሬውተርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ለህዳሴ ግድብ ከ152 ሺህ ፓውንድ ባላይ ተሰበሰበ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ለህዳሴ ግድብ 152 ሺህ ፓውንድ በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “አንድ ሺህ እራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕፃናትና ወጣቶች አገር ተረካቢ በመሆናቸው እጅ መታጠብን ባህላቸው ሊያደርጉ ይገባል Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናትና ወጣቶች የነገ አገር ተረካቢ በመሆናቸው እጅ መታጠብን ባህላቸው አድርገው እንዲያድጉ ሁሉም ዜጋ ኃላፊነነቱን እንዲወጣ የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡ ዓለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን በዓለም ለ14ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብድር አሰጣጥ ስርዓቱ ነባራዊ ሁኔታን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ተስተካክሏል Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፋት ዓመታት ከነበረበት ችግር አገግሞ ለውጥ በማምጣት ላይ እንደሚገኝ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የልማት ባንክ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ 219 ሺህ ተፈናቃዮች የአስቸኳይ ጊዜ አደጋ ምላሽ ኮማንድ ፖስት በማቋቋም አስፈላጊው እርዳታ ለማዳረሰ እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት…