የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎች ለሕዝባዊ ሠራዊቱ ስንቅ እያዘጋጁ ነው Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች አሸባሪና ወራሪውን ህወሓት እየተፋለመ ለሚገኘው ሕዝባዊ ሠራዊት ወገንተኝነታቸውን ለማሳየት ስንቅ እያዘጋጁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ተማሪዎቹ በሰላም እንዲማሩ እና የሀገር ሕልውና እንዲጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባላት የክተት ጥሪውን በመቀበል ወደ ግንባር ዘመቱ Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባላት የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የክተት ጥሪ በመቀበል ወደ ግንባር እየዘመቱ ነው። ዘራፊውንና አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የጃዊ ወረዳ ፋኖ አባለት በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር የሁለት ከተሞች ነዋሪዎች የክተት ጥሪውን እየተገበሩ ነው Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውሃና የመተማ ዮሐንስ ከተሞች ነዋሪዎች የሀገር ሕልውናን ለማስከበር የቀረበውን የክተት ጥሪ ተቀብለው በተግባር እያረጋገጡ መሆናቸውን ገለጹ። ነዋሪዎቹ ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳዳሩ ወሎ ግንባር ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ወሎ ግንባር ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ወሎ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፍና ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ በዲሲ ተካሄደ Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ የሚደግፍና የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል። ሰላማዊ ሰልፉ “በሃገር ህልውና እና አንድነት አንደራደርም” በሚል መሪ ቃል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የአፍሪካን ጦርነት ነው እየተዋጉ ያሉት” – የዩጋንዳ ጋዜጠኛ Melaku Gedif Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራቸውን ብቻ ሳይሆን መላ አፍሪካን ከአሜሪካ የአዕምሮ እና የአካል እስራት ነፃ ለማውጣት አዲሱን ትግል እየመሩ እንደሚገኙ ዩጋንዳዊው ጋዜጠኛ ገለጸ፡፡ በአፍሪካ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራው ፊውቸሪካል የተባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለተፈናቃዮች የሚውል የምግብ እና የተለያዩ ድጋፎችን ላከች Melaku Gedif Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል 50 ቶን ምግብን ጨምሮ የተለያዩ የሰብዓዊ ድጋፎችን ልካለች፡፡ በሀገሪቱ ቀይ መስቀል በኩል የተደረገው ድጋፍ 50 ቶን ምግብን ጨምሮ ለጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከድል ዜና ጠባቂነት ተላቀን ወደ ድል አድራጊነት እንሸጋገራለን-የሃረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች Melaku Gedif Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከድል ዜና ጠባቂነት ተላቀን ወደ ድል አድራጊነት እንሸጋገራለን ሲል የሃረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። የጋራ ምክር ቤቱ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው የአቋም መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት የገባችው ፈልጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች ህወሓት እስከሚወገድ ለሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ሊቀጥሉ ይገባል-የደቡብ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች Melaku Gedif Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትወጣቶች የሽብር ቡድኑ ህወሓት ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ እስከሚወገድ ድረስ ደጀንነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ የአማራ ወጣቶች ማኅበር ግንባር ለሚገኘው ሕዝባዊ ሠራዊትድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ የአማራ ወጣቶች ማኅበር ግንባር በመፋለም ላይ ለሚገኘው ሕዝባዊ ሠራዊት1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የማኅበሩ የኢኮኖሚ ዘርፍ ኀላፊ ሀበነ አበበ እንደገለጸው÷በአዲስ አበባ…