Fana: At a Speed of Life!

ወጣቶች ህወሓት እስከሚወገድ ለሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ሊቀጥሉ ይገባል-የደቡብ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትወጣቶች የሽብር ቡድኑ ህወሓት ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ እስከሚወገድ ድረስ ደጀንነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡   በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ…

በትናንትናው ዕለት ሴት ልጅ የተገላገለችው ተማሪ የ12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየወሰደች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት ሴት ልጅ የተገላገለችው የሸዋሮቢት አጠቃላይ 2ኛ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪ ሳራ ሽመልስ የ12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየወሰደች ነው።   በአማራ ክልል ሸዋሮቢት ከተማ የሸዋሮቢት አጠቃላይ 2ኛ መሰናዶ…

ቻይና የኮቪድ-19 መከላከያ መመሪያዎቿን እስከ2022 ልትቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር  ያወጣቻቸዉን መመሪያዎች እስከ 2022 ድረስ ተግባራዊ እንደምታድርግ አስታወቀች። በሀገሪቱ ብሔራዊ ጤና ጥበቃ ኮሚሽን የበሽታዎች መቆጣጠሪና መከላከል መምሪያ  ምክትል ኃላፊ ዡዉ ሊያንጉ በቤጂንግ…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት ልዩ ልዩ ድጋፎችን አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት የሀገር አንድነት ለማስጠበቅ ከአሸባሪዎች ጋር እየተዋደቀ ላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የተለያዩ ድጋፎችን አበርክተዋል።   የቦንጋ ዩንቨርሲቲ 30 በሬዎችና 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሲያደርግ÷…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ፕሮፌሰር ብርሀኑ የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥን ተመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከትግራይ በቀር በሁሉም ክልሎች እየተሰጠ ነው፡፡   የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በከተማዋ የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ሂደትን…

ሃገርን ለማዳን የምንሳሳለት ነፍስም ሆነ ሀብት የለንም-የቀርሳ ወረዳ ነዋሪዎች

   አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሠልፍ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ ተካሂዷል። ሠልፈኞቹ ጁንታው ኢትዮጵያዊያነትን አይወክልም፣ ሸኔ የህወሃት ተላላኪ ነው፣ አባቶቻችን በደምና በአጥንት…

የህወሓት እና ሸኔን እኩይ ተግባር እንደሚያወግዙ የገላን ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በገላን ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል። በሰልፉ…

በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን – የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በቡራዩ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ፣ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስከብራለሁ፣ በከሃዲዎች መቃብር ላይ…

ህወሓት እና ሸኔን በመደምሰስ የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን – የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ በመቃወም ሠላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የሽብር ቡድኖቹን እንቅስቃሴ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማስቆም የአገራችንን ሉዓላዊነት እናስከብራለን ብለዋል።…

ህወሓትን ማስወገድ የኢትዮጵያን ህልውና ማረጋገጥ መሆኑን የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በነቀምቴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል። በሰልፉ…