Fana: At a Speed of Life!

በመላ ኦሮሚያ የወያኔንና የሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ በማውገዝ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኦሮሚያ የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ሽብርተኞቹ ወያኔና ሸኔ ኢትዮጵያያን ለማፍረስና ህዝቦቿን ለማጥፋት እያካሄዱ ያሉትን እንቅስቃሴ በማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ። ሠልፈኞቹ የወያኔ አሽከር ሆኖ…

የሰበታ ከተማ ነዋሪዎች ህልውናን ለማረጋገጥ ወያኔን ማጥፋት ይገባል አሉ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በሰበታ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የሽብር ቡድኖቹን እኩይ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅንጅት መስራት አለበት -የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በዱከም ከተማ ተካሄደ፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ በሰልፉ…

የህወሓት እና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ እንደማይሳካ የጅማ ነዋሪዎች ገለጹ

 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጅማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡…

የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ ለማክሸፍ በአንድነት እንሰራለን – የአዳማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ይዘዋቸው ከወጡት…

በመዲናዋ የጦር መሳሪያ ምዝገባ እስከ ጥቅምት 27 ቀን ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2014 ዓ.ም መራዘሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡   የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በ11ዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ…

ህልውናችን ለማረጋገጥ የጋራ መስዋዕትነት እንከፍላለን እንጅ በጠላት እጅ እየሞትን መኖርን ፈጽሞ አንፈቅድም- አቶ ግዛቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልውናችን ለማረጋገጥ የጋራ መስዋዕትነት እንከፍላለን እንጅ በጠላት እጅ እየሞትን መኖርን ፈጽሞ አንፈቅድም አሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኅላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ፡፡   አቶ ግዛቸው ወቅታዊ ጉዳዮችን…

ወያኔ – ግፍ ሞልቶ የተረፈው አረመኔ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጣን ላይ ሳለ በአገር በወገን ላይ የሚፈጽመው ግፉና መከራ ሩብ ምዕት ዓመት አልፎታል። የዚህኛው የአምናው ግና በዓይነቱ የተለየ ነው።   አገሩን ከጠላት፣ ህዝቡን ከጥቃት ለመጠበቅ ለ20 ዓመታት በትግራይ በረሃ፣ ዱር ገደል…

የማጃንግ ዞን ነዋሪዎች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞን ሰራተኞች እና ነዋሪዎች የህወሓት የሽብር ቡድን ሰሜን እዝን የጨፈጨፈበትን አንደኛ ዓመት የሚዘክር መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡   የመታሰቢያ ፕሮግራሙ "አልረሳውም እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ !"በሚል…