የባቱ ከተማ ሰራተኞች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አስበው ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቱ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞችና አመራሮች የሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት በአሻባሪው ህወሓት የተጨፈጨፉበትን ዕለት ዘክረዋል፡፡
የከተማዋ ከንቲባ አቶ ገዛህኝ ደጀኔ ዕለቱን ስናስብ የሀገራችንን ሉዓላዊነት በማስከበር እና…