የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ በሚኒስትሮች ም/ቤት የተዘጋጅው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይቀርብለታል Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ነገ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 93/1 የውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የጦር መሳሪያ ያለው ግለሰብ እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ማንኛውም የጦር መሳሪያ ያለው ግለሰብ በማስመዝገብ እራሱንና አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል። የክልሉ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ጥላሁን ዋደራ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላትን በደማችን እና በአጥንታችን ቀብረን የኢትዮጵያን ክብር ቀና እናደርጋለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው። በመታሰቢያ መርሃ ግበሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በባንዳዎች አይደናቀፍም- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከለተው ቀርቧል። በኢትዮጵያ ህዝቦች መራራ ትግል የተገኘው ለውጥ በውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትዳሬ እና ልጆቼ ከሀገሬ አይበልጡም” Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክተት ጥሪ ተቀብለው ለመዝመት የተመዘገቡ ሚሊሻ አባል የሽብርተኛውን ትህነግ ወራሪ ቡድን ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ በርካቶች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ወደ ግንባር መትመማቸዉን ቀጥለዋል፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመረቀ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳን የአማራ ክልል መንግስት ያወጀውን የክተት ጥሪ ተቀብለው ስልጠና የወሰዱ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስዓቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመስክ ስራ የሚያገለግሉ 15 ተሽከርካሪዎችና 300 ሞተር ሳይክሎች ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ለመስክ ስራ የሚያገለግሉ 15 ተሽከርካሪዎችና 300 ሞተር ሳይክሎች ለክልሎችና ተጠሪ ተቋማት ድጋፍ ተደረገ። ለተሽከርካሪዎቹ ግዥ በአጠቃላይ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ ተደርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባን ሰላምና ፀጥታ በሚፈታተኑ ጉዳዮች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን ሰላምና ፀጥታ በሚፈታተኑ ጉዳዮች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የመዲናዋ የደኅንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል። የአዲስ አበባን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ በሽብርተኛው የህወሃት ደጋፊዎችና ናፋቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ሆኖ በመቆምና አቅምን በማስተባበር የሽብር ቡድኑን ህልፈት ማፋጠን ይገባል-የሐረሪ ክልል Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በዛሬው ዕለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሸባሪው ህውሓት ባለፈው ዓመት ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩና ህዝቡ ሙሉ አቅሙን ኢትዮጵያን ማዳን ላይ ማድረግ አለበት-የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያግዙትን የውጭ ጠላቶችና የውስጥ…