የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ወጣቶች የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ በቁርጠኝነት ወደ ግንባር እንዲተሙ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ ከመቼውም በላቀ ቁርጠኝነት ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋማትና የውጊያ ግንባሮች እንዲተሙ ከተማ አስተዳደሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት አገር ለማፍረስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማክሸፍ በትጋት እንሰራለን-የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ኢንጂነር መሐመድ ሻሌ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው ዕልት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡- አሸባሪው ህውሓት ኢትዮጵያን እኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ጎንደር ዞን ሕዝባዊ ማዕበሉን በፍጥነት ማደራጀት መጀመሩን ገለጸ Melaku Gedif Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ጎንደር ዞን ሕዝባዊ ማዕበሉን በፍጥነት ማደራጀት መጀመሩን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ÷ጠላት ወደ ዞኑ ለመግባት ካሰበበት ጊዜ ጀምሮ ሕዝቡ የነበረው ቁጣ እና እልህ አስጨራሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የሚሆኑ የመረጃ አማራጮቿን ማስፋት አለባት- ምሁራን Melaku Gedif Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመርህ ያፈነገጠውን የምዕራባዊያን ሚዲያ ዘገባ ለመመከት እውነታውን ለዓለም ማህበረሰብ ተደራሽ የምታደርግባቸውን አማራጮች ማስፋት እንዳለባት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ምሁራን አመለከቱ:: ምሁራኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ነዋሪዎች ገለጹ Melaku Gedif Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውንና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በደባርቅ ከተማ አሸባሪውን እና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መንግስት የቀረበውን ጥሪ አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ መመከት አለበት-የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ በተቀናጀ መልኩ መመከት አንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሻፊ ሁሴን በዛሬው ዕለት በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የጸጥታ አካላት ሽኝት ተደረገ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሰላም አስከባሪዎች፣ ሚሊሻዎች እና ፋኖዎች በዛሬው ዕለት ወደ ግንባር ዘምተዋል። የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ÷አሸባሪው ህውሓት የመረጠውን ህዝባዊ ጦርነት ለመመከት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ በአንድነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ በአይከል ከተማ እየተካሄደ ነው። በሠላም ምክክር መድረኩ ከሶስቱ የጎንደር ዞኖች የተሰባሰቡ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤ አይኖርምም- የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤አይኖርምም ሲል የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ የየደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች “የእሁድ ገበያ” መጀመሩን ከንቲባዋ ገለጹ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ "የእሁድ ገበያ" በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። ገበያዎቹ በየሳምንቱ እሁድ የተለያዩ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችን ለከተማዋ ነዋሪዎች…