Uncategorized የክልሉ ፍትህ ቢሮ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ዕውቅና ሰጠ Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፍትህ ቢሮ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት አጠባበቅና የታራሚዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ ለመከታተል በወር አንድ ጊዜ ማረሚያ ቤቶችን ለመጎብኘት አቅዶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመት በይቅርታ አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ ይውላል Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው የክህደት ተግባር እና ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ እንደሚውል ተገለፀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥ ዕለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰመራና ሎጊያ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና አፋር ክልሎች እያደረሰ ያለውን ጥፋት በመቃወም በአፋር ክልል ሰመራና ሎጊያ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ አሸባሪው ቡድን የትግራይ ህዝብ አይወክልም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል Melaku Gedif Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል፡፡ የደሴ ከተማና አካባቢዋን ተቆጣጥረናል በማለት ጮኸው የሚያስጮሁ የወራሪው ወሬ አራጋቢዎችም በስፍራው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተመረጡ 61 ትምህርት ቤቶች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በሙከራ ደረጃ ሊጀመር ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተመረጡ 44 የ1ኛና በ17 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱን ስርዓተ ትምህርት በሙከራ ደረጃ ለመተግበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሙከራ ትግበራው በህዳር 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ ይከፈታሉ-ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በኮቪድ-19 ምክንያት ተዘግተው የቆዩት የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ እንደሚከፈቱ አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ባለፈው ዓመት መጋቢት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የንፋስ ኃይል ማመንጫ በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ የካርበን ልቀት መጠኗን ለመቀነስ የሚያስችላትን የንፋስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በባህር ዳርቻዎቿ ላይ እየገነባች መሆኑን አስታወቀች፡፡ በዚህም በቢጫ ባህር በ40 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውትድርና ሙያ ተሰናብቶ የነበረው ወታደር ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚወደው የውትድርና ሙያ የተሰናበተው ወታደር ተመስገን ማሞ ዛሬ አሸባሪውን እያሳደደ ነው፡፡ ተመስገን ማሞ ይባላል፤ ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነው። ከዚህ በፊት በወታደርነት ሙያ አገሩን ለአምስት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን-የብላቴ ኮማንዶ ሰልጣኞች Melaku Gedif Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን አስፈላጊውን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈልና ሀገርን ለማዳን መዘጋጀታቸውን በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ያሉ የኮማንዶ ሰልጣኞች ገለጹ፡፡ ሰልጣኞቹ ሀገር ለመበተንና ሰላሟን ለመንሳት…