Fana: At a Speed of Life!

በፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር ወንድም ስም ከተቀመጠ ገንዘብ ለማውጣት የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድኑ አባል በፈትለወርቅ ገብረእግዚያብሔር ወንድም ስም በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ 267 ሚሊየን ብር ለማውጣት የሞከሩ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።   በወንጀሉ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች…

ዶ/ር ሊያ በሶማሌ ክልል የጤና ተቋማት አገልግሎት አሠጣጥን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሶማሌ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሠጣጥ ሁኔታን እየጎበኙ ነው።   ሚኒስትሯ በፋፍን ዞን አውበሬ ወረዳ የአውበሬ ጤና ጽህፈት ቤት ተገኝተው በጤናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉትን ስራዎችን…

የስትሮክ ህመም አስከፊነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ )ህመም አስከፊነት በአግባቡ ግንዛቤ በመያዝ ህብረተሰቡ ራሱን መጠበቅና መከላከል እንዳለበት ጤና ሚኒስቴር አሳሰቧል፡፡   ስትሮክ በአንጎላችን ክፍል ውስጥ ያለው የደም ዝውውር በተለያዩ…

በቦረና በተከሰተው ድርቅ የምግብ እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው-አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ የምግብ እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡   የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

ዓመታዊው የጤና ዘርፍ የምክክር ጉባኤ ከጥቅምት 19 ጀምሮ በጅግጅጋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው ዓመታው የጤና ዘርፍ የምክክር ጉባኤ ከፊታችን ጥቅምት 19 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ የሚካሄድ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጉባኤው “ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት በአዲስ ምዕራፍ " በሚል መሪ ሃሳብ ከጥቅምት 19 እስክ 21…

ከድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላከ ምርት 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም አስታወቁ።   ለ2ሺህ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠረው የኢንዱስትሪ ፓርኩ÷ድሬዳዋ…

በአብዬ የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ሠራዊት ተልዕኮውን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ የሚገኘው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃ 4ኛ ኤፒሲ ሻምበል የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በአስተማማኝ ሁኔታ እየፈፀመ እንደሚገኝ ተመላከተ።   የሻምበሉ ዋና አዛዥ ሻለቃ በርሄ ሀጎስ÷መነሻችንን ሀጎግ በማድረግ…

ቢሮው ህዝብን በማሳተፍ የክልሉን ዘላቂ ሰላም እናረጋግጣለን አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡን በባለቤትነት በማሳተፍና በማቀናጀት በክልሉ ቀጣይነት ያለው ሰላም ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ገለጸ። ሃላፊው አቶ ጥላሁን ዋደራ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ ህዝቡ ካለምንም ስጋት…

በአየር ሃይል የደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር ሃይል የደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ለነበራቸው መስመራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ።   የኢትዮጵያ አየር ሃይል ምክትል አዛዥ ለሰው ሃብት ልማት ብ/ጄ…

በቦስተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች 117 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ከ117 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡   በአሜሪካ ቦስተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጥቃት ለተፈናቀሉ…