Fana: At a Speed of Life!

የጃፓን ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢነርጂ ዘርፍ ማልማት እንደሚፈልጉ አምባሳደሯ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ጃፓን በጃይካ በኩል ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለው ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑን አውስተዋል፡፡…

ወገን ጦር በወሰደው እርምጃ አሸባሪው ቡድን እየተሽመደመደ መሆኑን ተመልክቻለሁ-የአብን ም/ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴና አካባቢው ወጣቶች ለወገን ጦር ውጤታማ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበር የሱፍ ኢብራሂም ገለጹ፡፡ ጦርነቱ በሚካሄድበት ቦታ የሚገኙት አቶ የሱፍ ኢብራሂም ለአሚኮ በሰጡት አስተያየት፥ የወገን ጦር…

ከተማ አስተዳደሩ ለህልውና ዘመቻው ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው ከ57 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡   የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አካሉ ወንድሙ እንደገለጹት ÷ ለህልውና ዘመቻ ድጋፍ ከህብረተሰቡ 57 ሚሊየን 82…

በክልሉ13 ሚሊየን ብር የሚገመት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የ2013 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስራ መከናወኑን የክልሉ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ገለጸ፡፡   በክልሉ የ2013 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የመዝጊያና…

የባቡር ሃዲድ ብረት የሰረቁ ግለሰቦች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የባቡር ሃዲድ ብረት የሰረቁ ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን ፖሊስ አስታወቀ።   የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለፁት÷ ስርቆቱ የተፈፀመው በአዳማ…

አመራሩ በታማኝነት ማገልገል እና ሃላፊነቱን መወጣት አለበት- አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ህዝብ የሰጠውን አደራ ጠብቆ በታማኝነት ማገልገልና ሃላፊነቱን በሚገባ መወጣት እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ። በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት የተከናወነው የመንግስት ስራ…

መንግስት የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ረገድ በትኩረት ይሰራል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ረገድ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል፡፡ በክልሉ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ ም የተካሄደው 6ኛ ዙር ምርጫ በሰላም…

አምባሳደር ሬድዋን ከኢኮስ ብረታ ብረት ኩባንያ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ በብረታ ብረት ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከተሰማራው ኢኮስ ብረታ ብረት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሼል ኤችቾ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ኩባንያው በፈረንጆቹ…

18ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡   በጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላን ጨምሮ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የዘርፉ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የቴክኖሎጂ ተቋማት…

የዓለም ሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲግሪ ሴልሼስ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲገሪ ሴልሽየስ መጨመሩን የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት አመላክቷል፡፡   በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም የከባቢ አየር ሙቀት መጨመርን አስመልክቶ በስኮትላንድ ዋና ከተማ…