ጤና የዓለም ሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲግሪ ሴልሼስ መጨመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሙቀት መጠን በ2 ነጥብ 7 ዲገሪ ሴልሽየስ መጨመሩን የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት አመላክቷል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም የከባቢ አየር ሙቀት መጨመርን አስመልክቶ በስኮትላንድ ዋና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሱዳንን ሰላምና መረጋጋት እንደ ራሷ ሰላም ታየዋለች-ዛሂድ አል-ሀረሪ Melaku Gedif Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሱዳንን ሰላምና መረጋጋት እንደ ራሷ ሰላም አድርጋ ታየዋለች ሲሉ የኢትዮጵያና ዓረብ ሀገራት ግንኙነት ተመራማሪ ዛሂድ ዘይዳን አል-ሀረሪ ገለጹ። የሱዳን ሕዝብ ችግር ባጋጠመው ጊዜ ሁሉ ኢትዮጵያውያ ሁሌም ከጎናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል ፖሊስ አባላት አስመረቀ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል ፖሊስ አባላት በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምርቃት መርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራልና የክልል ባለስልጣናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳናውያን ችግሮችን በራሳቸው አቅም የመፍታት ችሎታ አላቸው ብለን እናምናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን አሁን ላይ በሀገሪቱ የተፈጠረውን ችግር በራሳቸው አቅም መፍታት እንደሚችሉ እምነታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዓረብኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊከፋፍሉን የመጡ እኩይ ድምጾችን በጋራ እናሸንፋቸዋለን- ወ/ሮ አዳነች Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊከፋፍሉን የመጡ እኩይ ድምፆችን በጋራ እናሸንፋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በአንድነት በፅናት እንቆማለን፣ኢትዮጵያን ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርተኛው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም-መከላከያ ሰራዊት Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛው ህወሓት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም አለ የመከላከያ ሰራዊት፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ለቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ያዘጋጀውን ሽልማት አስረከበ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ላይ ባዋለው የአርሶ አደሮች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ አርሶ አደሮች ለመጀመሪያ ዙር ያዘጋጀውን ሽልማት ለባለ እድለኞች አበርክቷል። ባንኩ የቁጠባ ሂሳቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ናይጄሪያ ዲጂታል ግብይትን በመጠቀም የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሀገር ሆነች Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ናይጄሪያ ዲጂታል ግብይትን በመጠቀም የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሀገር መሆኗ ተገለፀ፡፡ የናይጄሪያ ማዕከላዊ ባንክ የግብይት ወጪዎችን ለመቀነስ እና የፋይናንስ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለማሳደግ የዲጂታል ገንዘብ ግብይት ስርአትን መቀላቀሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህበረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን እና በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አንቴ ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በመቶ ቀናት 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዷል Melaku Gedif Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በ100 ቀናት ውስጥ በሚከናወኑ ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ ውይይት በማድረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ውስጥ 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን÷እቅዱን…