Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ በአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህበረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን እና በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አንቴ ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ሚኒስቴሩ በመቶ ቀናት 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በ100 ቀናት ውስጥ በሚከናወኑ ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ ውይይት በማድረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም በ100 ቀናት ውስጥ 108 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ የታቀደ ሲሆን÷እቅዱን…

ታዋቂ ድምጻውያን በሁርሶ ኮንቲንጀንት ወታደራዊ ማሰልጠኛ የኪነጥበብ ሥራዎቻቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ታዋቂ አርቲስቶች በራሳቸው ተነሳሽነት "ቅድሚያ ለእናት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በሁርሶ ኮንቲንጀንት ወታደራዊ ማስልጠኛ ለ4ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች የኪነጥበብ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል። በሰላም ማስከበር ተልዕኮ የሁርሶ…

የቤጂንግ ማራቶን በኮቪድ-19 ዴልታ ቫይረስ ስርጭት ሳቢያ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤጂንግ ማራቶን ውድድር የኮቪድ-19 ዴልታ ቫይረስ ስርጭት በሀገሪቱ በፈጠረው ስጋት ምክንያትለሌላ ጊዜ መራዘሙን የውድድሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል፡፡   ቻይና ኮቪድ-19 በሀገሪቱ ለሚካሄደው ማራቶን ውድድሩ ስጋት እንዳይሆን እና…

ማህበረሰቡ ለመከላከያ ሰራዊት እያሳየ ያለውን ደጀንነት አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበረሰቡ ለመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት እያሳየ ያለውን ደጀንነት አጠናክሮ እንዲቀጥል የደሴ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ።   የከተማዋ ከንቲባ አቶ አበበ ገ/መስቀል በህወሓት የሽብር ቡድን የተከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ መላ…

በአይሰኢታና አርጎባ ህወሓት በንጹሃን ላይ እየፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 በአፋር ክልል በአወሲ ረሱ አይሰኢታ ከተማ ና አርጎባ ልዩ ወረዳ አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ንጹሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዷል።   በአርጎባ ልዩ ወረዳ ከተማ ጋቸኔ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና…

በወሎ የጁንታው መጨረሻ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ቦሩ ሥላሴ አካባቢ ለጥፋት ተሰልፎ የመጣው ጠላት በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ በሚሊሻውና በፋኖው ጥምረት ተጠራርጎ ከመሳህል ወደ ማርዬ እየተመታ እየሸሸ ነው። የአካባቢው ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ከሠራዊቱ ጋር በመሆን…

አዲሱ ዴልታ ‘ፕላስ’ የኮቪድ-19 ዝርያ በከፍተኛ ፍጥነት የመዛመት አቅም አለው-ጥናት

አዲስ አበባ፣ጥቅምት13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲሱ  ዴልታ 'ፕላስ'  የተሰኘው የኮቪድ-19 ዝርያ በከፍተኛ ፍጥነት የመዛመትአቅም እንዳለው ጥናት አመላክቷል፡፡ በብሪታኒያ  የሚገኙ ተመራማሪዎች በአዲስ መልክ እራሱን የቀየረው ዴልታ 'ፕላስ' የኮሮረና ቫይረስ ዝርያ ከሌሎቹ በፈጠነ መንገድ ከሰዎች…

ያለንበት ወቅት የዜጎችን ሃላፊነት የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የሚጠበቅበትን ሚና ሊወጣ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛ ዙር ምልምል የፌዴራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በጦላይ ተካሂዷል፡፡   በስነ ስርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የኢትዮጽያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል…

ለሸገር ዳቦ ከ309 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጎማ እንዲደረግ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ካቢኔ አንደኛ አመት የመጀመሪያ ሰብሰባውን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎች አስተላልፏል፡፡   በዚህ መሰረትም :-   1. የአዲስ አበባ የመዋቅራዊ ጥናት ማሻሻያ ላይ በዋናነት…