የሀገር ውስጥ ዜና የመረጠንን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንሰራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ተግባራት በማከናወን የመረጣቸውን ህዝብ አደራና ሃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በድጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአመልድ ዋና ዳይሬክተርና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ በሚደረግብት ሁኔታ ላይ ተወያዩ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ለተፈናቃዮች ሰብዓዊ ድጋፍ በሚደረግበት አግባብ ላይ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ጊታ ፖሲ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ እና ዋግኸምራ ዞን አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን /ኢቢሲ/ ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ኢቢሲ ሀገሪቱን በመገንባት ሂደት ሚናውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ሆነ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ለመሆን የቻለው ያቀረበው ማመልከቻና መረጃ ተቀባይነት በማግኘቱ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበሩ አባል መሆን ከዩኒቨርሲቲው የ10…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይታቸውም ሀገራቱ በትራንስፖር እና ሎጂስትክስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው የነዳጅ ምህንድስና የትምህርት ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ትምህርት ዘመን የነዳጅ ምህንድስና (ፔትሮሊየም ኢንጅነሪንግ ) የትምህር ፕሮግራም መስጠትሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር በሽር አብዱላሂ ÷ በሶማሌ ክልል ካሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ርዕሰ መሥተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል አዲስ መንግስት የፊታችን ዓርብ ይመሰረታል Melaku Gedif Oct 20, 2021 0 የአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል አዲስ መንግስት የፊታችን ዓርብ እንደሚመሰረት የክልሉ ምክር ቤት ድህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ነገኦ ተናግረዋል፡፡ ኃላፊው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የሀረሪ ክልል አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ የውሃ ብክነትን መቀነስ የሚያስችል ስምምነት ፈጸመ Melaku Gedif Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃ ብክነትን በመቀነስ የውሃ ስርጭቱን ማስተካከል የሚያስችል ስምምነት ማያ ኮርፖሬሽን ከተባለ የሉዘንበርግ ድርጅት ጋር ስምምነት አድርጓል፡፡ የከተሞች ውሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሕዝብና የጸጥታ መዋቅሩ ቅንጅታዊ ስራ በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለውጥ አምጥቷል ተባለ Melaku Gedif Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መንግስት፣ ሕዝብና የጸጥታ መዋቅሩ ተቀናጅተው በመስራታቸው በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለውጥ መምጣቱን የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የመዲናዋ የተለያዩ ሕዝባዊ አደረጃጀቶች የተሳተፉበት በሠላም ላይ ያተኮረ…