Fana: At a Speed of Life!

ከአንድ ፋብሪካ 2 ነብጥ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ንብረት ዘርፈዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ከደለሳ ፒ ኤል ሲ የምንጣፍና ፕላስቲክ ፋብሪካ 2 ነብጥ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ንብረት በቡድን የዘረፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡   ግለሰቦቹ ገፈርሳ ቀበሌ ኖኖ ልዩ ቦታው ታጠቅ በተባለ ቦታ ከምሽቱ በግምት…

የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ለዞኑ ዋና አስተዳዳሪና ለሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ለዞኑ ዋና አስተዳዳሪና ለሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡   ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ ዙር 9ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ በኩል የቀረበውን የምክትል አስተዳደሪና ሌሎች አመራሮችን ሹመት…

የሽብር ተግባር ለመፈጸምና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በድብቅ ለማስተላለፍ ሞክረዋል የተባሉ የሸኔ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ተግባር ለመፈጸምና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በድብቅ ለማስተላለፍ የሞከሩ የሸኔ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ።   የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ…

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃዋሳ ላይ በተደረገዉ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡   የፋሲል ከነማን 3 የማሸነፊያ ግቦች ፈቃዱ አለሙ ሲያስቆጥር÷ የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ባዬ…

ኢትዮጵያ ራሷን ከተረጂነት የምታላቅቅበት ብቸኛ መንገድ የምግብ ሉዓላዊነት ነው-የኢኮኖሚ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተረጂነትና ከተመጽዋችነት ለማላቀቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ኢዜአ ያነጋገራቸው የኢኮኖሚ ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ። የዘርፉ ተዋናዮች የአገር ውስጥ ምርቶችን የመጠቀም ባህል መዳበር እንዳለበትም መክረዋል።…

በነገሌ ቦረና 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገሌ ቦረና መቆጣጠርያ ጣቢያ ሸዋ በር ኬላ በተደረገ ፍተሻ 2 ሚሊየን 659 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የቦረና ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡   ከተያዙት ዕቃዎች ውስጥም ግምታዊ ዋጋቸው 114…

የኅብረተሰቡ ቸልተኝነት የኮቪድ-19ን ስርጭት አሳሳቢ አድርጎታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረተሰቡ የኮቪድ-19 መከላከያዎችን ያለመተግበርና ክትባት ለመውሰድ የሚያሳየው ዳተኝነት የቫይረሱን ስርጭት አሳሳቢ አድርጎታል ሲል የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቱዩት አስታወቀ።   ኢንስቲትዩቱ ከጥቅምት 1 እስከ 7 ቀን…

የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋትና ኢ-ሰብዓዊ ተግባር በተባበረ ክንድ በአጭር ጊዜ ማስቆም ይገባል-ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋትና ኢ- ሰብዓዊ ተግባር በተባበረ ክንድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስቆም አለብን" ሲል የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡   የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ…

መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎች ኢላማቸውን የመቱ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎች ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎች ላይ ብቻ እንደሆነና ኢላማቸውን የመቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ…

ለሀረሪ ክልል አዲስ የምክር ቤት አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀረሪ ክልል አዲስ የምክር ቤት አባላት በምክር ቤቱ አሰራር፣ በአባላት ስነ-ምግባር እና ደንብ ዙሪያ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል።   በስልጠናው ከስነ-ምግባር ደንቡ በተጨማሪ በምክር ቤቱ ተግባር፣ ስልጣንና ሃላፊነት ላይ አባላቱ…