የአፋር ወጣቶች ሽብርተኛው ህወሓት የሚያሰራጨውን የሀሰት ፕሮፖጋንዳና ጥቃትት ለመመከት ዝግጁ ነን አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ጥፋት በመመከት ላይ እና በሌሎች የክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በሰመራ ከተማ ተካሄደ።
ውይይቱ የሽብር ቡድኑ ህወሓት አሁን ላይ በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ…