የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወጣቶች መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል እየተመዘገቡ ነው Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወጣቶች መከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ወጣቶች ሰራዊቱን ለመቀላቀል እየተመዘገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ከምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲ መግባቴን ለጊዜው ገታ አድርጌ ለሀገሬ መዝመትን መርጫለሁ-ወ/ር ሜቲ አዱኛ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀገር ያለወታደር ባዶ በመሆኗ ዩኒቨርሲቲ መግባቴን ለጊዜው ገታ አድርጌ ቅድሚያ ለሀገሬ መዝመትን መርጫለሁ" ትላለች ተመራቂዋ ወታደር ሜቲ አዱኛ፡፡ የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማስልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ውትድርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ለ2014 በጀት ዓመት ለስራ ፈጠራ 235 ሚሊየን ብር መድቧል Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ለሥራ ዕድል ፈጠራ 235 ሚሊየን ብር መመደቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ለሁለት ወራት በክልሉ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አዘጋጅነት በ85…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል የማስቀመጥ ሥራ በስኬት ተከናወነ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል የማስቀመጥ ሥራ ዛሬ በስኬት መከናወኑ ተገልጿል፡፡ በቅርቡ ኃይል እንደሚያመነጭ ከሚጠበቁት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለት ዩኒቶች መካከል በዩኒት 10 ላይ የተርባይን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነው ዕቅድ እንደማይሳካ በተግባር አሳይተነዋል-አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በእብሪት ተወጥሮ አፋር ክልልን እንደመሸጋገሪያ ድልድይ ተጠቅሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነው ዕቅድ እንደማይሳካ በተግባር አሳይተነዋል ሲሉ የአፋር ክልላዊ መንግስ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ሀገሩን በታማኝነት ካገለገለ ወታደርም ጀግናም ነው-መቶ አለቃ አይዳ አላሮ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ሀገሩን በታማኝነት ካገለገለ ወታደርም ጀግናም ነው ሲሉ መቶ አለቃ አይዳ አላሮ ገለጹ፡፡ ህወሓት በሀገር ላይ የከፈተውን ወረራ ለመመከት ከ3 ዓመት በፊት በፈቃዳቸው ወደ ለቀቁትና ወደሚወዱት የውትድርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ከኢንተርፒስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ሸክሃር ሜታ እና ከኢንተርፒስ ፕሬዚዳንት ስኮት ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ባደረጉት ውይይት ለኮቪድ -19 በሚያስፈልግ ድጋፍ፣ ትምህርትን…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት ለትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ አባላት ጥሪ አቀረበ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የትግራይ ክልል ወጣቶች እና ሚሊሻ አባላት እጃቸውን በሰላም ለመንግስት እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሀገር መከላከያ ሠራዊትጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷የጁንታው ጥቂት መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአፋር ክልል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የመንግሥት ተሿሚዎች ስራ ከመጀመራቸው በፊት ሃብት እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የመንግሥት ተሿሚዎች ስራ ከመጀመራቸው በፊት ሃብት እንዲያስመዘግቡ የሚደረግ መሆኑን የፌዴራል የስነ-ምግባር እና ጸረሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በ2013 ዓ.ም የሃብት ምዝገባ አፈፃፀም እና የ2014 ዓ.ም እቅድን…