በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ”ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት” የፊርማ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የ"ነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግሥት" በሚል መሪ-ቃል በሀገር አቀፍ የተጀመረውን የቅስቀሳ ዘመቻ በክልሉ በይፋ አስጀምረዋል፡፡
አቶ አሻድሊ ሀሰን ዘመቻውን…