የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ካዛንቺስ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሷቸውን የሁለት አቅመ ደካማ ቤቶችን ግንባታዉን በማጠናቀቅና ቁሳቁስ በማሟላት አስረክበዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋር ተጠርቶ አያውቅም-ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ታሪካችንን ሳያውቁ የሚገጥሙንን ታሪካችንን ዐውቀን እንጠብቃቸዋለን፤ለወዳጃችን ወተት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ ዓመት ካየነው ችግር መውጣትና ዳግም እንዳይከሰት ማድረግ የምንችለው ስንማርበት ብቻ ነው-ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ታሪክ ራሱን ዝም ብሎ አይደግምም፤ በዚህ ዓመት ካየነው መከራ እንድንወጣና ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንችለው ትምህርት ስንወስድበት ብቻ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ የዘመን መለወጫ በዓልን…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን አንስቶ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ አልፈናቸዋል-ብልጽግና ፓርቲ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ለ2 ሺህ 936 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ 2 ሺህ 936 ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል፡፡ የክልሉ ምክር ቤቱ ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር እያሴሩ ያሉ ምዕራባውያን ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል-ሩሲያ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለኢትዮጵያ ታማኝ እና አስተማማኝ አጋር ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ሩሲያ እና ኢትዮጵያ 120…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአፋር 4 ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አድርሷል Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በአፋር አራት ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አስከትሏል፡፡ ቡድኑ በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘረፋ ከመፈጸ ባለፈ በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አና የግለሰብ ንብረቶች ላይ ውድመት አድርሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለ1 ሺህ 650 ዜጎች ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለ1 ሺህ 650 ዜጎች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበርክቷል፡፡ የጅማ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምዕራብ ሪጅንና ፈያ ኢንተግሬትድ ጋር በመተባበር ነው ድጋፉን ያደረጉት። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለአቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ስጦታ አበረከቱ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ስጦታ አበርክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩና ቀዳማዊት እመቤቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ይህ ክፉ ጊዜ ይለፍ እንጂ በዓል ሁሌም ይደርሳል”- ሀብትና ቀለባቸው በሽብር ቡድኑ የተዘረፈባቸው እናት Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እማሆይ ሲሳይ ዋጋው የደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የዛሬን አያድረገውና በየዓመቱ የዘመን መለወጫ በዓል ሲመጣ ቤት ያፈራውን በማዘጋጀት በዓሉን በደስታ ያከብሩ ነበር። "የዘመን መለወጫ ለእኔ ልዩ በዓል ነበር" ያሉት እማሆይ…