Fana: At a Speed of Life!

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከ7 ወራት ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በቀጣይ የሚኖራቸውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች…

ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸውላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ለቃል ታምኖ በመሥራትና…

የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው-አቶ ደበሌ ቃበታ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   አቶ ደበሌ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው ብለዋል፡፡…

በጅማ ዞን ከ1 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ1 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የዞኑንግድ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ያህያ አባ ጨብሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በዞኑ በ25 ሺህ 425 የንግድ…

አቶ ደመቀ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሼክሃር ሜሂታጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሼክሃር ሜሂታ ድርጅታቸው ትምህርትን ለማስፋፋት፣ ሴቶችን በማብቃት፣…

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከሪፐብሊካን ጋርድ የተመለመሉ በቪአይፒ እና በቁልፍ መሰረተ ልማት ጥበቃ የሰለጠኑ መኮንኖችን አስመርቋል፡፡   የብሔራዊ መረጃና…

አቶ አገኘሁ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ስቴቨን ኦማም ዎሬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል አራት ዞኖች በከፈተው ወረራ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች…

“ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታል ማውደም በጦር ወንጀልኝነት መታየት አለበት”- አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት “ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ላይ እያደረሰ ያለው ውድመት እጅግ አስነዋሪና በጦር ወንጀለኝነት መታየት ያለበት ድርጊት ነው” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ፡፡   “ማን ከማን ጋር እንኳ እንደተጋጩ…

አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ በሽታ መመርመሪያ ማሽን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ 46 የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ማስረከቧን በኢትዮጵያ ከአሜሪካ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የ60 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሰባሰበውን 60 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል፡፡ ድጋፉን ያሰረከቡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና÷ ድጋፉ አስተዳደራዊ ወጭዎችን በመቀነስ እና ከሰራተኞች በማሰባሰብ…