Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ጋና በሁለትዮሽና በአፍሪከ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይሰራሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጋና ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ምስጋና አቅርበዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷እኔን እና…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀንነታቸውን ለመግለፅ በድምሩ ከ17 ሚሊየን ብር በላይ አበርክተዋል። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን 11 ሚሊዮን፣ አለርት ሆስፒታል 6 ሚሊዮን፣ ከድር አሊ ጄኔራል ትሬዲንግ 500 ሺህ፣ ኢት…

የመልካምነት ቀንን አስመልክቶ ከ1 ሺህ በላይ የመዲናዋ ነዋሪዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልካምነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት አደባባይ የማዕድ ማጋራት እና የተለያዩ ድጋፎች አድርጓል፡፡   በዚህምለ1ሺህ አቅመ ደካሞች ማዕድ ማጋራት የተቻለ ሲሆን÷ ለ272 አካል ጉዳተኞች ደግሞ…

መልካምነት የ1 ቀን ብቻ ሳይሆን የ365 ቀናት ተግባር ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ተገኝተው ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ወረዳው በርካታ ችግሮች ያሉበት ስለመሆኑ ግንዛቤው አለኝ ያሉት ፕሬዝዳንቷ የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት ለማሻሻል ስራዎች…

በበጀት ዓመቱ ከወርቅ ወጪ ንግድ 671 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከወርቅ ማዕድን የወጪ ንግድ ከ671 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በበጀት ዓመቱ ከወርቅ ማዕድን 637 ሚሊየን ዶላር ማግኘት ታቅዶ በአጠቃላይ 9…

የማዕድን ዘርፍ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ዕድገት የንጋት ጮራ ነው-ኢንጂነር ታከለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የንጋት ጮራ መሆኑንና እኛም ወደ ከፍታው እየሄድን እንደሆነ እምነታችን ነው አሉ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ፡፡   ይህን ለሀገር ዋልታ የሆነ የማዕድን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ85 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ85 የህግ ታራሚዎች በልዩ ሁኔታ ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ገለጸ፡፡   በዚህ መሰረትም የልዩ ይቅርታ መመሪያውን መስፈርት ያሟሉ ከመተከል…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጉባኤው ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በወሎ ግንባር ህወሓት ያወደማቸውን መሰረተ ልማቶች በመጠገን የበኩላችን እየተወጣን ነው-የግንባሩ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር አሸባሪው ህወሓት ያወደማቸውን የመሰረተ ልማት አውታሮችና ሰራዊቱ ለግዳጅ የሚንቀሳቀስባቸውን የገጠር መንገዶች በመጠገን ለህልውና ዘመቻው የበኩሉን ሃላፊነት እየተወጣ መሆኑን የግንባሩ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ ሃላፊ ተናግረዋል። መሃንዲስ…

አቶ ደስታ ሌንዳሞ በመተከል ዞን ሰላም ለማስከበር የተሰማሩ ልዩ ሃይሎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌንዳሞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጢ ወረዳ ሰላም ለማስከበር የተሰማሩ የሲዳማ ልዩ ሃይል አባላትን ጎብኝተዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ የኢትዮጵያን ትንሳኤ የማይፈልጉ…