የሀገር ውስጥ ዜና አልማ በሰሜን ጎንደር ዞን በህወሓት ወራራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር ህውሃት በከፈተው ጦርነት በሰሜን ጎንደር ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ግምቱ 1 ሚሊየን ብር የሚሆን የፊኖ ዱቄት ድጋፍ አድርጓል። ማህበሩ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች አገልግሎት የሚውል 230 ኩንታል የፊኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ባለሃብቶች ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባለሃብቶች በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ባለሃብቶቹ ያደረጉትን ድጋፍ ሠመራ ከተማ በመገኘት ዛሬ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል። ከገንዘቡ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሴኔጋል ገቡ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ሴኔጋል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሴኔጋል በሚኖራቸው ቆይታም ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች ማህበረሰቡን ዝቅ ብለው ለሚያገለግሉ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 02 የአገልጋይነት ክብር ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማገልገል ክብር ነው! በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ፡፡ ቀኑን ምክንያት በማድረግም ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተለይም ዘቅ ብለው ማህበረሰቡን በጽዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና “አገልጋይነት ታላቅነት ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት ታላቅነት ነው፤ ክብር የሚገኘውም ከማገልገል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስት ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል የሚሊሻ አባላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይጠብሪ በኩል ወረራ ለመፈጽም የሞከረው አሸባሪው ህወሓት እየተመታ ወደ መጣበት ተመልሷል Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ በኩል ወደ አማራ ክልል ለመግባትና ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን እየተመታ ወደ መጣበት መመለሱን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለአለም ፈንታሁን ተናግረዋል። ዋና አስተዳዳሪው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በየደረጃው ያለው የአገልጋይነት ስሜት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መሄድ አለበት-ወ/ሮ አዳነች Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ማገልገል ከምንም በላይ ክቡር የሆነ ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአገልጋይነት ክብር ቀንን በማስመልከት ከፅዳት ሰራተኞች እና ከጸጥታ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 108 ሺህ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተረከበች Melaku Gedif Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተጨማሪ 108 ሺህ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መረከቧን የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ክትባቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ተረክበዋል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ፍጻሜ አለፈ Melaku Gedif Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄዳ ባለው የሴካፋ የሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛ 90 ደቂቃውን እና…