Fana: At a Speed of Life!

አጣዬና አካባቢው እንዳይረጋጋ የሚሰሩ አካላትን ከህወሓትና ሸኔ እኩል መታገል ይገባል-ዶ/ር አህመዲን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አጣዬና አካባቢው እንዳይረጋጋ የሚሰሩ አካላትን ከህወሓትና ሸኔ የሽብር ቡድኖች እኩል መታገል እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አህመዲን መሐመድ ገለጹ፡፡ የአጣዬ ከተማ ወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአካባቢው ኮማንድ ፖስት፣…

በጎንደር ግንባር የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ የቋመጠው ትህነግ በወሎ ግምባር አልተሳካለትም

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ግንባር የዋናውን ግንባር ሃይል ለማሳሳት ወደ ምስራቅ እያሰፋ ሰርጎ ለመግባትና የደሴና ሀይቅ ከተሞችን ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት እንደከሸፈ የወሎ ግምባር ኮማንድ ፓስት አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ሀሰን ኢብራሂም ተናግረዋል።…

በኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መጠን በእጥፍ ጨምሯል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሳይበር ምህዳር ላይ የተሰነዘሩ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መጠን በእጥፍ መጨመሩንየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታውቋል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንት ኤጀንሲ ብሄራዊ የሳይበር ጥቃት የአደጋ ዝግጁነት…

የመረዳዳትና የመተባበር ባህላችንን አጠናክረን የሀገራችንን ህልውና መጠበቅ አለብን-ዶ/ር ሂሩት

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የመረዳዳትና የመተባበር ባህላችንን አጠናክረን የሀገራችንን ህልውና መጠበቅ አለብን ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ።   የሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና…

ወራሪው ጁንታ የአፋር ህፃናትና ሴቶችን ቢገድልም እኛ የትግራይን ህዝብ ህይወት እያዳንን ነው – የአፋር ክልል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልላዊ መንግስት ህወሓት በክልሉ ወረራ በመፈጸም ንፁሃን አርብቶ አደሮችን እየጨፍጨፍ ቢሆንም ለወንድም የትግራይ ህዝብ ሲባል ህይወት አድን የሰብዓዊ ድጋፍ በክልሉ በኩል እንዲተላለፍ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። የአፋር ክልል መንግስት፣…

አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት ዘርፉን ያዘምናል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ፍኖተ ካርታ የትምህርት ጥራትንን የሚያረጋግጥ፣ የትምህርት ስርዓቱ ከኢኮኖሚው ጋር እንዲጣጣምና ዘርፉ በቴክኖሎጂ እንዲዘምን የሚያደርግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።   አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ከዚህ…

የካፋ ዞን 223 ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ዞን 223 ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ሃላፊ አቶ መስፍን ተስፋዬ እንደገለጹት÷ከዞኑ ለመከላከያ ሰራዊት በድጋፍ የተበረከቱት ሰንጋዎች ከሁሉም…

የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊ ከታሊባን አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ አፍጋኒስተን ገብተዋል፡፡ ማርቲን ግሪፍትስ ወደ አፍጋኒስታን ቀኑት ከታሊባን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

ባለፉት 3 ዓመታት ከ227 ቢሊየን ብር በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች ውል ተፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ227 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው129 የግንባታ እና 30 የከባድ ጥገና ፕሮጀክቶች የውል ስምምነት መፈጸሙን የትራንሰፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ…

የሲዳማ ክልል በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ማድረጉን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡   ክልሉ የ10 ሚሊየን ብር፣ የሰንጋ፣ የደረቅ ምግብ እና የታሸገ ውሃ በባህርዳር በመገኘት ድጋፍ አድርጓል።…