በህወሓት ወረራ ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ምክንያት ሐብት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች ለመደገፍ እና ተፈናቃዮችን ለማቋቋም በጎንደር ዩንቨርሲቲ አዘጋጅነት በጎንደር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አማካሪ አቶ ደሳለኝ አስራደ÷…