Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ ተቋማት በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት አሸባሪው የትህነግ ቡድን ግፍ የፈጸመባቸውን ዜጎች በመደገፍ አጋርነታቸውን ሊያሳዩ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ከተባበሩት…

በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ህወሓት ያሰማራቸው የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በማይጠብሪ ግንባር ለማጥቃት የመጣው የከሀዲው ኮ/ል ኪሮስ ገ/ኪዳን ክፍለጦር እሱን ጨምሮ በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ያሰማራቸው የጥፋት መልዕክተኞቹ ተደምስሰዋል፡፡ ትላንት ለሊት 10 ሰዓት እና…

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ተመራቂ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን በነገው ዕለት ያስመርቃል። ተመራቂ…

አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንትጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በድንበር አካባቢ ያለውን የጸጥታ እና ኤምግሬሽን ጉዳዮች እንዲሁም የባህል ልውውጥን ማሳደግ በሚቻልባቸው…

የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማትን መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማትን መደገፍ የሚያስችል የትብብር ስምምነት በኢትዮጵያና በጀርመን መካከል ተፈረመ። ስምምነቱ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማእቀፍ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት እና ፖሊሲን ለመደገፍ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡…

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን 18 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እስካሁን 18 ቢሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊትር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በፈረንጆቹ 2019 ላይ በ4…

የውጭም ይሁን የውስጥ ጠላት የኢትዮጵያን ሉአላዊነት እንዲደፍር አንፈቅድለትም-አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) “የውጭም ይሁን የውስጥ ጠላት የኢትዮጵያን ክብርና ሉአላዊነት እንዲደፍር በፍፁም አንፈቅድለትም” ሲሉ የሐይማኖት አባቶችና አባ ገዳዎች ተናገሩ። የኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና አባ ገዳዎች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ…

ፍርድ ቤቱ በሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሴር ወንጀል የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በማበር በሰራዊቱና ሀገር ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሴር ወንጀል በተከሰሱ የዕዙ አባላት ላይ የማጠቃለያ ውሳኔ ለመስጠት ችሎት ተቀመጠ። ተከሳሾቹ…

ኢትዮጵያዊያን እያለን አሸባሪው ህወሓት እንጂ ሀገር አትፈርስም- ዘማቹ ረ/ፕሮፌሰር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘመቻ ጥሪውን ተቀብለው በግንባር የሚገኙት ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው "እኛ ኢትዮጵያዊያን እያለን አሸባሪው ህወሓት እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም" ሲሉ ተናገሩ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህሩ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው…

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ195 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን ፕሮጄክቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ195 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን የኢንተርኔት ማስፉፊያና የመረጃ ማዕከል ስራዎች አስመረቀ፡፡   የላቀ የዩኒቨርሲቲዎች ትሰስር ለዘላቂ ልማት! በሚል መሪ ቃል ትምህርታዊ ዓውደ ርዕይ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ…