Fana: At a Speed of Life!

ደቡብ ኮሪያ ከኒውክሌር የበለጠ አቅም ያለው ሚሳኤል እያበለጸገች መሆኑ ተሰማ

አዲስ አባባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኒውክሌር ጦር የተሻለ አቅም ያለው ሚሳኤል እያበለጸገች መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ ሚሳኤል ከምድር በታች የተቀበሩ የጦር መሳሪያዎችን የማውደም አቅም እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ሚሳኤሉ ከ350 እስከ 400…

በትዊተር የሚደረጉ ዘመቻዎች ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑን የማህበረሰብ አንቂዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ)  ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮጵያን እውነት ለማስረዳት በትዊተር የሚደረጉ ዘመቻዎች የሚታዩ ውጤቶችን ማስመዝገባቸውን የማህበረሰብ አንቂዎች ተናግረዋል፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የማህበረሰብ አንቂዎች እንደገለጹት÷ዘመቻዎቹ…

በአማራ ክልል ህወሓት በያዛቸው አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ለተጎጂዎች እርዳታ እያደረሱ አይደለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሃት በያዛቸው አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ለተጎጂዎች እርዳታ እያደረሱ አለመሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ።   ከፌዴራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር…

የተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ስርጭት በመቀነስ የዋጋ ንረቱን ያረጋጋል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ያወጣው የፖሊሲ ማሻሻያ በኢኮኖሚ ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ስርጭት በመቀነስ የዋጋ ንረቱን ማረጋጋት እንደሚስችል የምጣኔ ሃብት ምሁራን ተናገሩ ፡፡   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና…

የደሴ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በደሴ ከተማ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ፣ለልዩ ሃይልና ሚሊሽ 1ሚሊየን 463 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ከዚህ ውስጥም 1ሚሊየን 358 ሺህ ብሩ በጥሬ ገንዘብ ሲሆን ÷ 105 ሺህ ብሩ ደግሞ በአይነት የተደረገ…

በወረባቦ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቁራጭ የህወሓት ሃይል እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በወረባቦ ወረዳ ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቁራጭ የጁንታው ሃይል እየተደመሰሰ መሆኑን የወረዳው አስተዳደር የህዝብ ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መሃመድ ሰይድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ፎረም ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ፎረም በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ ከ40 የሚበልጡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሳተፉበት በዚህ ፎረም ላይ በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በመረጃ ደህንነትና በቴክኖሎጂ…

የህዝቡ ያልተቋረጠ ድጋፍ ሰራዊቱ ህውሓት ላይ ተከታታይ ድል እንዲቀዳጅ አስችሏል-ብ/ር ጀ/ል አዳምነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) “የህዝቡ ያልተቋረጠ ድጋፍ ሰራዊቱ በአሸባሪው ህውሃት ላይ ተከታታይ ድል እንዲቀዳጅ አቅም እየሆነው ነው” ሲሉ የአማራ ክልል የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪ ብርጋዴር ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ አስታወቁ።  …

በሀረሪ ክልል የሚስተዋለው የኮቪድ-19 ስርጭት አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በሀረሪ ክልል በአሁኑ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተባባሰ መሆኑን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ የጤና ቢሮ የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ግባችንን እናሳካለን በሚል መሪ ቃል 2013 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከሚመከለታቸው አካላት…

የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች አሸባሪው ትህነግ ጋር እየተፋለሙ ለሚገኙት መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይሎችና ሚኒሻዎች ደም ለገሱ፡፡   በደም ልገሳ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ…