Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቢሮው አመራርና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡ በዚህም…

የአንጎላ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን የአንጎላ የልዑካን ቡድን አባላትን በመቀበል በሎጅስቲክስ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡   የልምድ ልውውጡ በኢትዮጵያ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን አሰራር፣ የግሉ ባለሃብት ተሳትፎ፣ የዘርፉ ችግሮችና…

ቴክኖሎጂን ለማሳደግ የሚዘጋጁ ዓለምአቀፍ የምርምር ጉባኤዎች ፋይዳቸው የላቀ ነው-ዶ/ር አብረሃም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ ምርምርና ቴክኖሎጂን ለማሳደግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚዘጋጁ ዓለምአቀፍ የምርምር ጉባኤዎች ፋይዳቸው የላቀ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ።   ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በባህርዳር…

አምባሳደር ሂሩት ከብራሰልስ የዲፕሎማቲክ የትምህርት ተቋም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂዬም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከብራሰልስ የምርምር ማዕከል የዲፕሎማቲክ የትምህርት ተቋም ፕሬዚዳንት አምባሳደር ጃን ዲ ቦክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል በሚደረጉ ትብብሮችን…

የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በአመያ ከተማ አካሂደዋል።   በሰላማዊ ሰልፉ መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፉና አሸባሪዎችን ህወሓት እና ኦነግ ሸኔን የሚቃወሙ የተለያዩ…

ማህበሩ በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረገ። የማኅበሩ የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አታለል ታረቀኝ የተደረገው ድጋፍ…

በአርባ ምንጭ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አካባቢዋ ሚገኙ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ በሰልፉም አሸባሪዎቹን ህወሓት…

ማህበሩ በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረገ። የማኅበሩ የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አታለል ታረቀኝ…

ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አባላት ለህዳሴ ግድብ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ በአሜሪካ  የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከበድር ኢትዮጵያ እና ኡስታዝ ጀማል በሽር ጋር በመሆን በ'ጎ ፈንድሚ' ሲያካሂድ የቆየው…

የኢትዮጵያ ኦርቶፔዲክስ እና ትራሞቶሎጂ ማህበር 15ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶፔዲክስ እና ትራሞቶሎጂ ማኅበር 15ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ እና ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ ዛሬ ተካሂዷል፡፡   ጉባዔው “በግጭቶች ጊዜ የሚጠፈሩ ጉዳቶችን ማከም" በሚል መሪ ቃል መካሄዱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ…