Fana: At a Speed of Life!

ህወሓትን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት እናዞራለን-የኢፌዴሪ አየር ሃይል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን "በአጭር ጊዜ ውስጥ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት እናዞራለን" ሲል የኢፌዴሪ አየር ሃይል ገለጸ።   የኢፌዴሪ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ÷አሸባሪው ህወሓት በስልጣን በቆየበት…

ወጣቶች በህወሓት ማደናገሪያ ተታለው ወደ ጦርነት መግባት የለባቸውም-በጦርነቱ የቆሰሉ ወጣቶች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት "ማደናገሪያ ተታለው ወጣቶች ወደ ጦርነት እንዳይገቡ" ሲሉ ወደ አፋር ክልል በመግባት በውጊያ ተሰልፈው የቆሰሉ የትግራይ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ ወጣቶቹ "ሥራ ታገኛላችሁ" ተብለው በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ተታለው ወደ…

ህብረተሰቡ አሸባሪዎች የሀገርን አንድነት ለመናድ ከሚያሰራጩት የሀሰት መረጃ ራሱን መጠበቅ አለበት- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውዎቹ ህወሓትና ሽኔ የሀገርና የህዝብ አንድነትን ለመናድ ከሚያሰራጩት የሐሰት ወሬ ህብረተሰቡ ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ምሁራን አሳሰቡ፡፡   ምሁራኑ "ህወሓትና ሸኔ በጥምረት ኢትዮጵያን ለማፍረስ…

በማዕከላዊ ጎንደር የዘማች ቤተሰቦችን የእርሻ መሬት በወቅቱ በማረስ በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ህዝብ ከ6ሺ ሄክታር በላይ የዘማች ቤተሰቦች መሬትን አርሶ በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ሃላፊ ገለጹ ። የዞኑ ግብርና መምሪያ ሃላፊ አቶ ነጋ ይስማው÷በዘንድሮ የመኸር እርሻ በህልውና ዘመቻው…

የአፋር ሕዝብ ራሱን ወደ ሽፍትነት የለወጠውን አሸባሪውን ህወሃት መድረሻ ሊያሳጣው ይገባል-አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ሕዝብ ራሱን ወደ ሽፍትነት የለወጠውን አሸባሪውን ህወሃት መድረሻ እንዲያሳጣው የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አሳሰቡ።   ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰመራ ለከተማ ከአርቲስቶች ጋር ተወያይተዋል።…

ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረጉ ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ሰብአዊ ድጋፍ እያደረጉ ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ መንግስት በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል…

ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ልትቀጥል የምትችለው አሸባሪው ህወሓት ሲጠፋ ነው-ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ልትቀጥል የምትችለው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሲጠፋ መሆኑን ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ የብልጽግና፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል…

በመዲናዋ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ያለ አግባብ የተከማቸ 800 ኩንታል ባቄላ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በአንድ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የተገኘ 800 ኩንታል ባቄላ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ።   የሀገረቱን ኢኮኖሚ ለማዳከም እና በዜጎች ዘንድ ምሬት ለመፍጠር የትህነግ ጁንታ ቡድን እና ተላላኪዎቹ…

በበጎ አድራጎትሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ አድራጎት ሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡   ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ÷"የምግብ እርዳታ ለህወሓት አልሰጠንም፤ ቡድኑ ሰርቆ ሊሆን ይችላል እንጂ"…

በድሬዳዋ የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ለህልውና ዘመቻ የሃገር ጥሪን በመቀበል መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ፡፡   በመርሃ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሃመድ…