የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 3ኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰቱን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸው ተገለጸ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን የሚያሳይ ምልክት መታየቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ዶክተር ሊያ ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 5 ሺህ 547…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አሰልጥኖ ማስመረቁን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ አሰፋ ገለጹ፡፡ ወረዳው የስነ-ልቦና ዝግጅት እና ተግባር ተኮር ስልጠና በመስጠት እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ያሰማራቸውን ሽብርተኞች በመያዝ ለህግ ማቅረብ የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ያሰማራቸውን ሽብርተኞች በመያዝ ለህግ ማቅረብ እና በተደራጁ ወንጀሎች የሚሳተፉ አካላትን በመቆጣጠር የህግ የበላይነት ማስፈን የሚያስችል የጋራ ግብረ ሃይል ተቋቋመ፡፡ ግብረ ሃይሉ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ንብረት ከመዝረፍ ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ከዘረፈው ንብረት ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል። የደቡብ ጎንደር ጋሳይ አካባቢ ነዋሪዎች ከፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷የሽብር ቡድኑ ህወሓት ታጣቂዎች ግጦሽ ውለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በቅንጅት እንሰራለን – የውርጌሳ ከተማ ወጣቶች Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ግንባር ከተሰለፈው መከላከያ ሰራዊት ጋር በቅንጅት በመስራት ህውሓትን እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ ጠንክረው እንደሚሰሩ የውርጌሳ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። በቀጠናው የሚገኙ የሠራዊት ክፍሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማው ነዋሪዎች …
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በመተከል ነዋሪዎች ላይ የፈጠረውን የመለያየት ሴራ በአንድነት ማክሸፍ እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በስልጣን ዘመኑ በመተከል ነዋሪዎች መካከል የፈጠረውን የመለያየትና የመጠራጠር ሴራ አንድነት በመፍጠር ማክሸፍ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ። የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ ዱጋዝ በዞኑ አስተማማኝ ሰላም መፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ወግቷል Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ሲወጋ ማየቱን አንድ የአይን እማኝ ገለጸ። በሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 020 የሚኖረው ወጣት መሀመድ አንሷር እንዳለው የህወሓት አሸባሪ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሠራተኞችና አመራሮች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞችና አመራሮች ዛሬ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን ለመደምሰስ አርሶ አደሩና ወጣቶች በግንባር ደጀንነታቸውን እያሳዩ ነው Melaku Gedif Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ አርሶ አደሩና ወጣቶች በግንባር ደጀንነታቸውን እያረጋገጡ ይገኛሉ። በወሎ ግንባር የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ መከላከያ ሰራዊት፣ የክልሎች ልዩ ሃይሎችና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎች የተቀናጀ ዘመቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ሀገር ለማፍረስ የሚያደርገው ጥረት በጸጥታ አካላት ይከሽፋል-ዶ/ር እንድሪያስ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ጁንታ ሀገር ለማፍረስ የሚያደርገው ጥረት በጸጥታ አካላት ይከሽፋል አሉ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ፡፡ የወላይታ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ከተለያዩ የጸጥታ አካላትና ባለድርሻዎች ጋር የስራ ሂደቱን በተመለከተ…