የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻ የሚውል 103 ሚሊየን ብር ሰበሰበ Melaku Gedif Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻ አገልግሎት የሚውል 103 ሚሊየን ብር ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በከተማ ደረጃ ለህልውና ዘመቻው ነዋሪዎችን በማስተባባር 193 ሚሊየን ለመሰብሰብ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ ከህወሓት ጋር ጥምረት መፈጸሙ የኦሮሞ ህዝብ ለትግሉ በከፈለው መስዋዕትነት ላይ መሳለቅ ነው-የኦነግ ስራ አስፈፃሚ አባላት Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ ከህወሓት የሽብር ቡድን ጋር የፈጸመው ጥምረት የኦሮሞ ህዝብ ለትግሉ በከፈለው መስዋዕትነት መሳለቅ ነው አሉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ አስፈፃሚ አባላት። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ አስፈጻሚ አቶ ቶሌራ አደባ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ቡድኑ የኢኮኖሚ ምንጭ በነበሩ 117 የንግድ ድርጅቶች እና መኖሪያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ቡድኑ የኢኮኖሚ ምንጭ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ 117 የንግድ ድርጅቶች እና መኖሪያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ የአሸባሪው ቡድን የፋይናንስ ምንጭ እንዲደርቅ መደረጉን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በቱርክ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቀረቡ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር የነበረንን ውድ ጊዜ አጠናቀን ወደ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ እና በውሃ ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የወታደራዊ ዘርፍ ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነአ ያደታ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተፈራርመውታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ሃይሎችና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል- የአማራ ክልል መንግሥት Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ኃይላችሎች እና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዕዝ ምልምል ሰልጣኞች ህወሓትን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ ይገኛሉ-ኮሎኔል ደጀኔ ጸጋዬ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የከተቱ ምልምል ሰልጣኞች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ እንደሚገኙ የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ገለጹ። ምልምል ሰልጣኞቹ በማዕከሉ የሚሰጣቸውን ልዩ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ሂሳቡን የሚያወራርደው ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እንጂ ከአማራ ህዝብ ጋር ብቻ አይደለም-አቶ ሙስጠፌ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ በክልሉ ከተለያዩ ቢሮዎች ከተውጣጡ አመራሮች አና ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች፣ በመንግሥት ሰራተኞች ኑሮ መሻሻል እንዲሁም አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በሶማሌ ክልል የመራጮችን ምዝገባ አስመልክቶ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመራጮች ምዝገባ አስመልክቶ በባለሞያዎች አጣሪ ቡድን አማካኝነትያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቅርቧል፡፡ በመድረኩ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶች አስመርቋል፡፡ የምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶቹ የምረቃ ስነ ስርዓት በደብረ ማርቆስ ከተማ መካሄዱን አሚኮ ዘግቧል፡፡…