የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ትናንት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበበ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰለሞን ፍሰሃ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኖቹ ግጭት ለመፍጠር ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ ተብለው በተለዩ ቦታዎች ላይ ጠንካራ አደራጃጀት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የአማራ ክልል የስራ ኃላፊዎች የሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች ጋር የህወሓትና የሸኔ የሽብር ቡድኖችን መቆጣጠር የሚያስችል አደረጃጀት እየፈጠሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ የሚቻልበት አሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለመከላከያ ሰራዊት 55 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 55 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ አመራሮች እና ሰራተኞች ከወር ደመዛቸው ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ ህወሓት ትንኮሳ ያደረገባቸውን ስትራቴጂክ ቦታዎች አስለቀቀ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ትንኮሳ ያደረገባቸውን ስትራቴጂክ ቦታዎች የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት ቆቦ ከተማን በመቆጣጠር ወደ ሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤስ ኤድ በአማራ እና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ 136 ሺህ በላይ ዜጎች የእርዳታ ምግብ መላክ ጀመረ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤድ በአማራ እና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ 136 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል የእርዳታ ምግብ መላክ መጀመሩን አስታወቀ፡፡፡ ድርጅቱ በቀጣይ በሁለቱ ክልሎች ለተፈናቀሉ ተጨማሪ 340 ሺህ ዜጎች የእርዳታ ምግብ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በማታው መርሃ ግብር ያስተማራቸውን 5 ሺህ 789 ተማሪዎች በቅርቡ ያስመርቃል፡፡ በችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት አደጋ ለማዳን ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን-የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት አደጋ ለማዳን ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚቆሙ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ኢትዮጵያን ለማዳን የቱንም ያህል ርቀት እንጓዛለን!፤ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን! በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ውትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ወትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ዋለልኝ ታደሰ÷ በትልቅ ሞራልና ወኔ እምቢ ለሀገሬ ብለው ሀገራቸውን በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ክቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትም ሆነ ኦነግ ሸኔ የሀገርን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው -አቶ ደስታ ሌዳሞ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓትም ሆነ ኦነግ ሸኔ የሀገርን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ የሲዳማ ህዝብና መንግስት በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆኑን የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለመስጠት ቃል…