Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡   በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራችው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 231 ሴቶችና 147 ህጻናት በአጠቃላይ 378 ዜጎቻችን ከሪያድ ወደ…

የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች ወረዳዎች የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 22 ግለሰቦች በቁጥጥርሥር መዋላቸውን የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ :: የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ለኢዜአ…

በመዲናዋ ዶላር እናትማለን በማለት ወንጀል ሲፈጽሙ የተገኙ 2 የውጭ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአሜሪካን ዶላርን አሳትመን እንሰጣችኋላን በማለት የማታለል ወንጀል ሲፈጽሙ የተገኙ ሁለት የኮትዲቯር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ፡፡   ግለሰቦቹ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፍላሚንጎ በተባለ ሥፍራ በቁጥጥር ሥር…

ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊላክ የነበር 2 ሺህ 900 ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ የሲሚንቶ ማጓጓዣ ከባድ ተሽከርካሪ በድብቅ ተጭኖ ከደብረ ብርሃን በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሰሜን ሸዋ ሊጓጓዝ የነበረ 2ሺህ 900 ጥይት ተያዘ፡፡   ጥይቱ ከአዲስ አበባ ከተማ ሳይወጣ በተደረገበት ልዩ ክትትል በቁጥጥር…

በሎጊያ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 2 ሺህ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በሎጊያ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 2 ሺህ ወገኖች ዛሬ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ።   መርሃ ግብሩን ያዘጋጁት የአይሳኢታ ወረዳ ሴቶች ሆናቸውን የመርሃ ግብሩ አስተባባሪ…

“የሀገር ብሌን” የተሰኘ ሙዚቃዊ ተውኔት በጅማ ከተማ ለዕይታ ሊበቃ ነው

የጸሐፊ ተውኔት ረ/ፕ ነብዩ ባዩ ድረሰት የሆነው "የሀገር ብሌን" የተሰኘ ሙዚቃዊ ተውኔት የፊታችን ዕሑድ በጅማ ከተማ ሲኒማ ኢትዮጵያ ለዕይታ ይቀርባል።   የነጸብራቅ ኪነጥበብ ቡድን ተዋናዮች የሚተውኑት የሀገር ብሌን ቴአትር ተዋናይ ታሪኩ ጌታቸው÷ተውኔቱን ለዕይታ ለማብቃት ሰባት…

በመዲናዋ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ 8 ነዋሪዎች ቤተሰቦች የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጉዲና አቶምሳ ቤተክርስቲያን ማሰልጠኛ ማእከል ውስጥ በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ 8 ነዋሪዎች የከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል። በምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ የእሳት አደጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ በዛሬው ዕለት የእሳት አደጋ ተከስቷል፡፡ የእሳት አደጋው ጋቲራ ተብላ በምትጠራው ከተማ የተከሰተ መሆኑን የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሁሴን በድሩ ተናግረዋል፡፡ በተከሰተው አደጋም የወጣቶች ማዕከል…

አሸባሪው ህወሓት በሁመራ በኩል 12 ጊዜ የማጥቃት ሙከራ ቢያደርግም ተደምስሷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሁመራ በኩል 12 ጊዜ ጥቃት ለማድረስ ሙከራ ቢያደርግም በሕዝቡና በፀጥታ አካላት ትብብር መደምሰሱን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ገለጹ። ኮሎኔል ደመቀ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሁመራ በኩል…

በመዲናዋ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ10 ሺህ በላይ ገጀራ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ10 ሺህ በላይ ገጀራ መያዙን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመርካቶ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ ገጀራው ትላንት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ ከማህበረሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት መርካቶ ጣና የገበያ ማዕከል ጎን…