Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል አደባባይ የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት አካል የሆነው የመኪና ማቆሚያ የ24 ሠዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኤግዚቪሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አስታወቀ።   በአዲስ አበባ አስተዳደር ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሆነበት…

በቡሬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ9 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቡሬ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከዘጠኝ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ በተለምዶ ውዴ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦአካባቢ መድረሱን ከከተማው ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ…

በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡   የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ጥቅማቸው የቀረባቸው ሀይሎች ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ኔትወርክ በመፍጠር በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት…

የኪነጥበብ ባለሙያዎች በወሎ ግንባር ለሚገኙት የጸጥታ አካላት የጥበብ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በወሎ ግንባር ለሚገኙ ለሀገር የቁርጥ ቀን ልጆች የጥበብ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው። ባለሙያዎቹ በስፍራው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የሚያቀርቧቸው የጥበብ ስራዎች ወኔ ቀስቃሽ እና ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ናቸው።…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊቤራታ ሙላሙላን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸው ሀገራቱ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው እና በሴቶች ተሳትፎ ዙሪያ መወያየታቸውን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡   ዘጠኝ አባላት ያሉት እና ከ13 የሲቪክ ተቋማት የተወከሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ያካተተው በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑኩ በኢትዮጵያ…

የሶማሌ ክልል የትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ከሶማሊያ የትምህርት ዘርፍ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶማሊያ የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ ጉብኝት አድርገዋል፡፡   የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ መሀመድ ፋታህ ÷ አመራሮቹ በሶማሌ ክልል ያደረጉት ጉብኝት በትምህርቱ ዘርፍ ያለውን…

ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት ችግር ለመታደግ ከመንግስት ጎን እንደሚቆም የዳያስፓራ ማህበራት ጥምረት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፓራ ማህበራት ጥምረት ተወካዮች ኢትዮጵያን ከተጋረጠባት ችግር ለመታደግ ከመንግስት ጎን እንሚቆሙ ገልጸዋል። የጥምረቱ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሶስና ወጋየው ዛሬ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጡት መግለጫ ÷ በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው ችግር…

ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማዘጋጃ ቤት የሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።   በሽኝት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የባህልና ቱሪዝም…

በመኖሪያ ቤት የተከማቸ በርካታ ቦንዳ ልባሽ ጨርቅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 07፣ 2013 ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ በመኖሪያ ቤት የተከማቸ በርካታ ቦንዳ ልባሽ ጨርቅ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ልባሽ ጨርቁ የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እና የኢንተርፖል ኦፕሬሽንና ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች…