Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ እያሰራጩት ያለው መረጃ የተዛባ እና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ እያሰራጩት ያለው መረጃ የተዛባ እና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡   መንግስት አሸባሪው የህወሓት ቡድን የጀመረውን ሀገር የማፈራርሰ ሴራ…

የሚኒስቴሩ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሀገርን ሉዓላዊነት በማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡   ሰራተኞቹ የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እየተዋደቀ…

የሪፐብሊክ ጥበቃ ሃይል በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ከአጋር ሃይሎች ጋር በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡   በሂደቱ በርካታ የጁንታው አሸባሪ ቡድን አባላት መደምሰሳቸው ነው የተገለጸው ፡፡   በተጨማሪም 35 የጁንታው አሸባሪ…

ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ 5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን አስታወቀ፡፡ የምዕራብ ዕዝ ዘመቻ ሃይል ክትትል ተወካይ ሻለቃ ጌታቸው ዋሬ ÷ ጥይቱ በሁለት ቋጠሮ ተደርጎ በአህያ ተጭኖ ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ ሲል ጫካ ውስጥ…

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 2 ሺህ 243 የእርድ እንስሳትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል።   የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች 609 ሰንጋ፣ 1 ሺህ 634 በጎች እና 900 ሺህ 618 ብር ግምት…

የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በበጀት ዓመት የወጪ ንግዱን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ከ3.6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግዱን በማጠናከር እና የገቢ ንግዱን በሀገር…

ባለስልጣኑ ለ76 የሬዲዮ ጣቢያዎች የስርጭት ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን እስከ አሁን ድረስ ለ76 የሬዲዮ ጣቢያዎች የስርጭት ፍቃድ መስጠቱን ገለጸ። የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፍቃድ የሰጣቸውን ሬዲዮ ጣቢያዎች በተመለከተ መረጃ ሰጥቷል። በዚህም…

ህወሓት በአፋራ ጋሊኮማ የፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሶስት ቀናት ክልላዊ ሀዘን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ በነበሩ ንፁሃን ዜጎች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሀዘን ቀን እንዲሆን የአፋር ክልል መንግስት አውጇል።…

በብርሸለቆ የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ34ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመክፈቻ ስነ‐ስርዓት አካሄደ።   የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ÷ ሀገራችሁን በቅንነት ለማገልገል…

በሀረሪ ክልል በ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ተጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር ወጪ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሃ እና የመስኖ ፕሮጀክቶችን አስጀምረዋል።   ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ከ26 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ስራን ለማስፋፋት…