Fana: At a Speed of Life!

ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደው መንገድ በናዳ ምክንያት ተዘጋ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በመባል በሚታወቀው አካባቢ ባጋጠመ የድንጋይ መንሸራተት ናዳ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎሉ ተገለፀ፡፡ የድንጋይ መንሸራተት ናዳው የደረሰው በዓባይ በረሃ አከባቢ ልዩ ስሙ ፍልቅልቅ…

የጸጥታ ሃይሎች በህወሓት ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመፈጸም ድል እያስመዘገቡ ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ መሬት ለአሸባሪው ህወሓት እሾህ መሆን ጀምሯል አሉ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ፡፡   አቶ ግዛቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት አሸባሪው ትህነግ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአለም የምግብ ፕሮግራም ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የአለም ዓቀፍ የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ልዩ መልዕክተኛ ራሚሮ ሎፔዝ ዳ ሲልቫን በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል።   መንግስት የተናጠል የሰብዓዊ ተኩስ ማቆም ውሳኔ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ የአለም ዓቀፍ…

የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።   ክልሉ አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ ባደረሰው…

የህወሓት የሽብር ቡድን እና የተላላኪዎቹ እቅድ በህዝቦች ህብረት ዛሬም ይከሽፋል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሽብር ቡድኑ ህወሓት እና የተላላኪዎቹ እቅድ በህዝቦች ህብረት ዛሬም እንደሚከሽፍ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ሁሉም ዜጋ የሀገር ህልውና እና ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ በጋራ ሊቆም ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጋ የሀገር ህልውና እና ሰላምን ለማስጠበቅ በጋራ ሊቆም ይገባል" ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች በድል ትወጣ ዘንድ የሃይምኖት አባቶች ሀገራቸውን በጸሎት እንዲያስቡም ተጠይቋል። "እኛ ኢትዮጵያውያን…

የድሬዳዋ አስተዳደር በአፋር ክልል አሸባሪው ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ ውሰጥ ተጠልለው በነበሩት ላይ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ፡፡   የከተማ አስተዳደሩ የተሰማውን ሐዘን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ…

የሽብር ቡድኖቹ ኦነግ ሸኔ እና ህወሓት በድብቅ ሲፈጽሙት የነበረውን የጥፋት ተግባር ለማስቀጠል በይፋ መስማማታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጁት ኦነግ ሸኔ እና ህወሓት ከዚህ በፊ በድብቅ ሲፈጽሙት የነበረውን የጥፋት ተግባር ለማስቀጠል  በጋራ ለመስራት  መስማማታቸውን ይፋ  አድርገዋል፡፡ የኦነግ ሸኔ መሪ ድሪባ ኩምሳ (ጃል መሮ )…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአፋር ክልል በሕጻናትና ሴቶች ላይ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዜያዊ መጠለያ ተጠልለው በነበሩ ሕጻናት፣ ሴቶችና አርብቶ አደሮች ላይ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ፡፡   የክልሉ…

የእርዳታ እህል ይዘው መቀሌ የገቡ የጭነት ተሽከርካሪዎች ቁጥር 277 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ 57 የእርዳታ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪ አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነውሃምሌ 30 ቀን  የእርዳታ እህል  ጭነው መቀሌ የገቡ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 220  መድረሱ ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን  …