Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን አየር ክልል በተጠንቀቅ የሚቃኘው አየር ሃይል …የሰማዩ ንስር

‎አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ ማስከበር ከሚያስችሉ ጉዳዮች ውስጥ ዘመኑን የዋጀ አየር ሃይል መገንባት ዋነኛ ተጠቃሽ ነው፡፡ አየር ሃይል የአንድን ሀገር የአየር ክልል በንቃትና በተጠንቀቅ ከማንኛውም ጥቃት የመጠበቅ ሃላፊነት…

የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የዕለቱ ዐበይት መረጃዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትናንትናው ዕለት በቡድን ተከፋፍለው መመካከር የጀመሩት ተመካካሪዎች ዛሬም በየቡድናቸው በመሆን መመካከር ቀጥለዋል፡፡ 50 ተመካካሪዎችን በመያዝ በ80 ቡድን ተከፋፍለው መመካከር የጀመሩት ንዑሳን ቡድኖች በተሟላ ሁኔታ ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ…

የሕገ-ወጡ ሕወሓት አዲሱ የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ እና የትግራይ ሕዝብ እምቢተኝነት

ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመጣስ፣ የክልሉንም ጊዜያዊ አስተዳደር አፍርሷል። ይህ ቡድን ከውጭ ኃይሎች ጋር በማበር ኢትዮጵያን ለማጥቃት የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ ነው። ሆኖም፣ የትግራይ ሕዝብ ለጦርነት እምቢተኛ መሆኑን በአደባባይ እያሳየ ይገኛል። የመደመር…

የብሔራዊ ጥቅማችን ቀይ መስመር

የማንኛውም ሀገር መሠረትና የህልውና ዋስትና የሆነው ብሔራዊ ጥቅም ከማንኛውም ድርድርና ስምምነት በላይ የሚቆም ቀይ መስመር ነው፡፡ ሉዓላዊነትን፣ የግዛት አንድነትን፣ የሕዝብን ደህንነትና ስልታዊ ሀብቶችን ማስጠበቅ ሀገራት በየትኛውም ሁኔታ አሳልፈው የማይሰጧቸው ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ሀገራት…

የ23ኛው ዓለም ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ23ኛው ዓለም ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት በኒውዮርክ ሜትላይፍ ስታዲየም እየተካሄደ ነው። ላለፉት 39 ቀናት በአሜሪካ፣ ካናዳና ሜክሲኮ ጣምራ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 23ኛው የዓለም ዋንጫ ስፔንና አርጀንቲና ምሽት 4 ሰዓት ላይ…

ከጦርነት አዙሪት መውጣት የማይችለው ሕገ ወጡ ህወሓት

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከግጭትና የጥፋት ሁኔታ ውስጥ ወጥቶ ሰላምን፣ ልማትንና አንድነትን አጥብቆ እየሻተ ባለበት ወቅት የትግራይ ክልል ሕዝብና ወጣቶችም የሰላምን አስፈላጊነት በተግባር እያረጋገጡ ይገኛል። ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን የሰላም መንገዶችን በመዝጋትና የስልጣን ጥሙን ለማርካት ሲል ወጣቱን…

መድን ፈንዱ ዜጎች በባንኮች ገንዘባቸውን ያለስጋት እንዲያስቀምጡ መተማመኛ ይሰጣል – ደሳለኝ አምባው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ዜጎች በባንኮችና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገንዘባቸውን ያለስጋት እንዲያስቀምጡ መተማመኛ ይሰጣል አሉ የፈንዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ደሳለኝ አምባው (ዶ/ር)። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷…

የኦሮሚያ ክልል የ2019 በጀት 704 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ባለው 11ኛ መደበኛ ጉባዔው የክልሉን የ2019 በጀት 704 ቢሊየን ብር አድርጎ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ጨፌው ለ2018 የሥራ ዘመን የሚውል 84 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀትም በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡…

29 ሚሊየን ሔክታር በማልማት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት 29 ሚሊየን ሔክታር መሬት በማልማት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ሃላፊዎች የግብርና ዘርፉን የ2018 በጀት…

ከበርካታ ኢትዮጵያውያን ብሔሮች ጋር ዝምድናን የፈጠረው ቤተሰብ በጎንደር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብላታ አሳየህኝ ወልደጊዮርጊስ ይባላሉ፡፡ በጎንደር ከተማ በተለምዶ ፊት ሚካኤል በሚባል አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ጉምቱ አባት ናቸው። በእንግዳ አቀባበሏ የምትታወቀው ጎንደር በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ የሚመጡ ኢትዮጵያዊያንን በእንግድነት ብቻ…