ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላልፈዋል።
ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ 22 አካባቢ የተገነባ ባለ 4 ወለል ህንፃ በዓሉን ምክንያት…