ባለፉት 9 ወራት በመትጋታችንና በመልፋታችን የሚታይና የሚጨበጥ ውጤት አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንዘናጋ ለላቀ ውጤት መትጋት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የካቢኔ አባላት በተገኙበት የመንግሥት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።…