ቢዝነስ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፣የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የአፍሪካ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱን የኮሪደር ልማት ከሐይቆች ጋር የማስተሳሰሩ ሥራ… Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የኮሪደር ልማቱ የቢሾፍቱ ከተማን ውብና ጽዱ ከማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ሪፎርሙ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን። ባለስልጣኑ የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትና የዴሞክራዊ ተቋማት የጋራ መድረክ ላይ ሪፖርት አቅርቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ዜጎች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በንቃት እንዲሳተፉ ጠየቁ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን በጅግጅጋ ከተማ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሕብረተሰቡ በተለያዩ ዘርፎች ያለውን ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመታደም ሞሮኒ ኮሞሮስ ገቡ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ50ኛው የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመሳተፍ ሞሮኒ ኮሞሮስ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ሞሮኒ ልዑል ሰይድ ኢብራሂም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል…
ቢዝነስ ከሕዳሴ ግድብ 5 ሺህ 895 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገኘውን የዓሣ ምርት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ። በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ይርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሌማት ትሩፋት በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ600 በላይ ተከሳሾች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ በፌደራል እና በክልሎች ጥፋተኛ የተባሉ 610 ተከሳሾች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ፡፡ ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት ካይል ዎከር ለበርንሌይ ፈረመ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ የክንፍ ተከላካይ ካይል ዎከር በርንሌይን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ተቀላቅሏል፡፡ የ35 ዓመቱ ዎከር ባለፈው የውድድር ዓመት ለማንቼስተር ሲቲ 15 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን÷ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ጣልያኑ ኤሲሚላን በመሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረት ብቃት ያለው ሠራዊት ተገንብቷል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ15ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ የሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመከላከል ከፍተኛ ሚና አለው – አቶ አሻድሊ ሃሰን Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በክልሉ ኡራ ወረዳ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮ ሚዛንን ለማስጠበቅና የአፈር…