ቢዝነስ በጋምቤላ ክልል 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Melaku Gedif Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 11 ወራት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል Melaku Gedif Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየሳምንቱ ቅዳሜ ከአስገራሚ ተወዳዳሪዎች ብቃት ጋር የቀጠለው ደማቁ 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምጻውያን ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ የምድብ ሁለት ተወዳዳሪዎች እዮቤል ጸጋዬ፣ ካሳሁን ዘውዱ፣ ብሩክ ሰለሞን፣ ናሆም…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ265 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ነው Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ከ265 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶች በግንባታ ሒደት ላይ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ÷ የለውጡ መንግስት የዜጎችን የመኖሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀረበ Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀርቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለገበያ ታቀርባለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለገበያ ታቀርባለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች Melaku Gedif Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎችን ለማከናወን ተስማምታለች አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሜሪካ በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት…