Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም በክላውድ አገልግሎት ላይ የተመሰረቱ የዲጂታል ሶሉሽኖችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የድርጅት ደንበኞችን እና ተቋማትን አቅም የሚገነቡ እና የሚያዘምኑ በክላውድ አገልግሎት ላይ የተመሰረቱ ሰባት የዲጂታል ሶሉሽኖችን በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚህ ወቅት ÷ ዲጂታል…

በክልሉ የበልግ እርሻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የበልግ እርሻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዲላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በዚህ…

የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ሊቨርፑል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ወሳኝነት ያላቸው ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይከናወናሉ። የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ምሽት 5 ሰዓት ከ15 የቀጣይ ዓመት የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት የሚፋለመውን ኒውካስል ዩናይትድ…

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ፣ በም/ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመዲን…

በመርሐቤቴ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የማገዶ እንጨት የጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ከላይ 25 ሠራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡ በተከሰተው አደጋ…

ያለ ፀሐይ ብርሃን መንቀሳቀስ የማይችሉ ወንድማማቾች

ሹዊብ እና አብዱልረሽድ በደቡብ ምዕራብ ፓኪስታን ፓሎጂስቲያን ግዛት ገጠራማ መንደር የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ናቸው። ሹዊብ የ13 ዓመት ራሽድ ደግሞ የ12 ዓመት ታዳጊዎች ሲሆኑ÷ ሁለቱ ወንድማማቾች ተፈጥሯቸው ከሌሎች ልጆች ለየት ያለ ነው። ከእኩዮቻቸው ጋር ጨዋታ ላይ ቢሆኑም እንኳ ፀሐይ…

ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…

በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በተባለ ድርጅት የተገነባው ፋብሪካ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን…