Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ንቅናቄ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። መድረኩ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በመድረኩ…

ቴክኖሎጂን የችግር መፍቻ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴክኖሎጂን ለህዝባችን ችግር መፍቻ እና የእድገታችን ማፍጠኛ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት…

የቻይና ቢዝነስ ልዑክ ቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ም/ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑክ ቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝቷል፡፡ ልዑካኑ በጉብኝታቸው በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖቹ ስላለው መሰረተ ልማት፣ የባለሃብቶች ተሳትፎ እንዲሁም…

የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ሃላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በህዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር…

መቻል 21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና 18 ሚሊየን ብር ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊ የሆነው መቻል እግር ኳስ ክለብ የ21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና የ18 ሚሊየን ብር ቅጣት የተላለፈባቸው መሆኑን የሊጉ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ÷በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው ነው ሲሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ተናገሩ። በኢትዮጵያ የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅዬም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ…

ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ቻይና የ2025 የኢኮኖሚ እና ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት የተመቸ እምቅ አቅም አላት፡፡ ሀገር…

ሚኒስቴሩ በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሰማሩ አካላትን እንደማይታገስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሕገ-ወጥ ተግባር የተሰማሩ የነዳጅ ኩባንያዎችና በሥራቸው የሚገኙ ማደያዎች በፍጥነት ወደ ሕጋዊነት እንዲገቡ አሳሰበ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከነዳጅ ኩባንያ ባለቤቶችና…

የአማራ ክልል መስተዳድር ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ም/ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ…

ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ…