Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል መስተዳድር ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ም/ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ…

ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ…

ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባው ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ትምህርት ቤቱን መርቀው…

የሐረሪ ክልል የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የመንግስት እና የፓርቲ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷መድረኩ ባለፉት 6 ወራት የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ…

ኮሚሽኑ የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው ባለድርሻ አካላት አጀንዳ ለማሰባሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ኮሚሽኑ በፌዴራል (በሀገር አቀፍ) ደረጃ ከሚገኙ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳ…

በወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…

አርሰናል ከዌስትሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በውጤት እጦት ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 9:30 ከሜዳው ውጭ ኤቨርተንን ይገጥማል። አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና ተከታታይ መርሐ-ግብር ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጉቼ ጉሌ(ዶ/ር) ፥ ትምህርት የሁሉ ነገር ቁልፍ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል በስዊዘርላንድ ናዮን ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሰረትም አርሰናል ከኔዘርላንድሱ ፒ ኤስ ቪ አይንድሆቨን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፒ ኤስ ጂ ጋር ተደልድለዋል። በተጨማሪም ባየርን ሙኒክ ከባየር…

የዓድዋ ድል መታሰቢያን ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመርቆ ወደ ስራ ከገባ ወዲህ ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ግሩም ግርማ÷ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለህዝብ ክፍት ከተደረገ ጀምሮ በየእለቱ…