Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሁለገብ የዲፕሎማሲ ስኬቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር ፍልስፍና ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የውጭ ግኑኝነት ፖሊሲ በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ መድረኮች ለተመዘገቡ ሁለገብ የዲፕሎማሲ ስኬቶች መሰረት የጣለ ነው። ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷና በብሔራዊ ጥቅሟ ላይ የተመሰረተ ተለዋዋጭና ንቁ…

የሕዝብ ድምጽ የሥልጣን ምንጭነት በተግባር ሲረጋገጥ

በአፍሪካና በኢትዮጵያ ረጅም የታሪክ አድማስ ውስጥ የሕዝብ ድምጽ የመንግሥት ሕልውናና የፍትሕ መሠረት ሆኖ ቆይቷል። በባህላዊው አስተዳደራችን አበው ከትልቅ ዛፍ ጥላ ሥር ተሰብስበው ሀገር የሚያድኑበት፣ በቃል ኪዳንና በጋራ ምክር ውሳኔ የሚያሳልፉበት ሥርዓት ነበራቸው። አፍሪካውያን…

በምድርም በሰማይም የኢትዮጵያ ጋሻ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ሀገር ረጅም ዘመናትን ተሻግራ የምትጸናው በሉዓላዊነቷ ድንበር ላይ የማይበገር ጋሻና መከታ የሆነ ኃይል ሲኖራት ነው። ታሪክ እንደሚነግረን ኢትዮጵያ የነጻነቷና የብሔራዊ ክብሯ ዋስትና ሆኖ የዘለቀው የአባቶቿና የእናቶቿ ታማኝ ተጋድሎ…

የአዲሱ መንግሥት ምስረታ ሥነ ሥርዓት መስከረም 25 ይካሄዳል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ÷7ኛው ጠቅላላ…

የግብርና ምርታማነት እድገት በኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርብ ዓመታት የኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ በዝናብ ላይ ብቻ የነበረውን ጥገኝነት በመቀነስና የሀገር ውስጥ የሰብል ምርትን በማሳደግ ከፍተኛ መዋቅራዊ ለውጦችን አድርጓል። በመደመር መንግሥት የተዘረጉት ታላላቅ፣ መካከለኛና አነስተኛ የመስኖ…

የአደባባይ በዓላት ለቱሪዝም ዘርፍ ማንሰራራትና ለዘላቂ ዕድገት መረጋገጥ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝሃ ዘርፍ የልማት አቅጣጫን እየተከተለች የምትገኘው ኢትዮጵያ ከለውጡ በፊት ብዙም አስታዋሽ ያልነበረውን የቱሪዝም ዘርፍም አንዱ የእድገቷ ምሶሶ በማድረግ አንፀባራቂ ድሎችን ማስመዝገብ ችላለች፡፡ በማንሰራራት ላይ ያለው የቱሪዝም ዘርፍ…

የኢትዮጵያ ከፍታ፡ በመደመር መንግሥት የተመዘገቡ አስደናቂ ስኬቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዘርፎች የታየው የሽግግር ጉዞ በዋናነት በመደመር ፍልስፍና የተቃኘ ነው፡፡ የመደመር መንግሥት እሳቤ ያለፉትን አዎንታዊ እሴቶች በማስቀጠል፣ ስህተቶችን በማረም እና…

ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ያሳየችው እመርታ ለአፍሪካ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በአጭር ጊዜ ውስጥ ያስመዘገበችው ውጤት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትልቅ ምሳሌ እንደሚሆን ተመላክቷል። በአፍሪካ ዘላቂ የስንዴ ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን፣ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋትና…

በዓለም አቀፍ መድረክ የታየው የኢትዮጵያ ተጽዕኖ ፈጣሪነት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ስብስብ አባል መሆኗ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ስትራቴጂካዊ ቦታ እና ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖ ፈጣሪነት በግልጽ የሚያሳይ ነው። ከ40 በላይ ሀገራት የህብረቱ አባል ለመሆን ጥያቄ አቅርበው ኢትዮጵያ በቅድሚያ…

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ተደርጓል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር እንደገለጸው፤ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት በመጠቀም ማየት እንደሚችሉም ጠቁሟል፡፡…