የሀገር ውስጥ ዜና የእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር በመሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዙ ዥያይ ጋር በመሰረተ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የኅብር ቀንን አስመልክቶ ነጻ የሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት ሰጠ Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀንን አስመልክቶ ነጻ የሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ስናከብር ህብረብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት፡ የግብርናው ዘርፍ አዲሱ አስደናቂ የስኬት ገጽ Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሮ ሃብት ባለቤት ሀገር ነት፤ በተለይም በእንስሳትና እፅዋት ሃብቶቿ በአህጉርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከግንባር ቀደምቶቹ ትሰለፋለች፡፡ ነገር ግን በተፈጥሮ የታደለችውን ጸጋ ያክል ከእነዚህ እምቅ ብቶቿ መጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊ ውበትና የኢትዮጵያ ታላቅነት Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መኖሪያ፤ የባህል፣ የቋንቋ እና የቅርስ ህያው ጎጆ ናት። ይህ እንደ ማግና ሸማ የተሸመነ ብዝኃነታችን የድክመቷ ሳይሆን፤ የጽናትና እና የታላቅነቷ ምንጭ ነው። ኅብረ ብሔራዊነት ማለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል Melkam Fekadu Sep 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተከትሎ የፍጆታ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል አለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የ2019 አዲስ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Melkam Fekadu Sep 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃ የተመዘገቡ አኩሪና ታሪካዊ ድሎች የጽናት ማሳያ ናቸው – አቶ ኦርዲን በድሪ Melkam Fekadu Sep 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃ የተመዘገቡ አኩሪና ታሪካዊ ድሎች የጽናት ማሳያ ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ጳጉሜን-3 የጽናት ቀን በሀረሪ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት እልፍነሽ ቀኖ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሄደ Melkam Fekadu Sep 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በአፋን ኦሮሞ የሙዚቃ ሥራዎቿ የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች አቅርቦት Melkam Fekadu Sep 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለመጪው አዲስ ዓመት በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው፡፡ ፋና ዲጂታል በላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማዕከልና ሌሎች አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት ÷ ለዘመን መለወጫ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገሩ ስኬቶች ተመዝግበዋል – አቶ ጥላሁን ከበደ Melkam Fekadu Sep 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገሩ በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የክልሉ መንግሥት በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ በ2019 መሪ…