የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ደጋግሞ የፈተናት Melkam Fekadu Aug 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ትናንትም ዛሬም ከምክንያታዊነት የተፋታ፣ በሃይልና በአፈሙዝ ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ጥረት ስትፈተን ኖራለች፤ ይህ ሀሳብ አልቦነት ይባላል። የሰው ልጅ ሃይል፣ ክብርና ሀብትን ለመቆጣጠር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ከሀሳብ ተጣልቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ Melkam Fekadu Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4ኛው የበለስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ማዕከሉን በመረቁበት ወቅት እንዳሉት፥ መሶብ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ የግብጽን የማደናገር ዘመቻ መመከት ይገባል Melkam Fekadu Aug 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓባይ ውሃ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ ለዘመናት የቆ የተዛባ ትርክትን የቀየረ ነው አሉ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)። አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው Melkam Fekadu Aug 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው አለ የሐረሪ ክልል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው በሐረሪ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን አሳድጓል፡፡ ዘጠኝ ቁልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ለቀጣይ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዕድል ይሰጣል – ተመካካሪዎች Melkam Fekadu Aug 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ የሚያስችል ትልቅ ዕድል ነው አሉ ተመካካሪዎች፡፡ ተሳታፊዎቹ እንዳሉት ምክክሩ ለተሳታፊዎች ሀሳባቸውን በነጻነት የማቅረብ እድልን የፈጠረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ሒደቱ ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታችና አሳታፊ ሆኖ ቀጥሏል- ኮሚሽኑ Melkam Fekadu Aug 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታች እና አሳታፊ ሆኖ በቀጠለው የምክክር ሒደት የማንኛውም ተመካካሪ አቤቱታና ቅሬታ እየተስተናገደ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ የምክክር ሒደቱን…
Uncategorized በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Melkam Fekadu Aug 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሐዌ ጉዲና ወረዳ በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኃይል መረብ (ግሪድ) ርቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፡- Melkam Fekadu Aug 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ሥላሴ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች እንደሚከተለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክርና አሰባሳቢ ትርክት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ Melkam Fekadu Aug 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክርና መደመር እሴቶች የሚገነባው አሰባሳቢና ገዢ ትርክት የጸናች፣ የበለጸገችና የሁሉም እኩል ቤት የሆነች ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ያስችላል፡፡ ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ የፖለቲካ ውጣ ውረዶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሲቷ ኢትዮጵያ ወደ ባህር ስትገሰግስ የታሪክ እጥፋቷን አቅንታ የነበረችበትን የክብር ቦታ ትመልሳለች Melkam Fekadu Aug 17, 2026 0 ጥንታዊቷ የህዝቦች የጽናት ድምር ውጤት የሆነችው ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ የበርካታ ታላላቅ ታሪኮች እና የስልጣኔዎች ባለቤት ብትሆንም፣ ላለፉት ሦስት አስር ዓመታት የባህር በር አልባ በመሆኗ የኢኮኖሚ እና የጂኦፖለቲካዊ እምቅ አቅሟ ተገድቦ ቆይቷል። ነገር ግን፣ በፅኑ ጀግኖች የተገነባው…