ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 08 ቢሊየን ብር ግብር ከፈለ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 08 ቢሊየን ብር ግብር ከፈለ፡፡ ለሀገር የሚከፈል ግብር፤ ለትውልድ የሚተላለፍ ሀብት ነው የሚለው ባንኩ ግብርን በታማኝነት መክፈል የሀገርን ልማት መደገፍ መሆኑን ጠቅሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው – የጅማ ከተማ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በሙስና እና ህገወጥ ተግባራት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ የሚበረታታ ነው አሉ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አስተያየታቸውን የሰጡት የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በጥቂት ህገወጥ ግለሰቦች ምክንያት የልማት ስራዎች መጎዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው አሉ፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና…
ቴክ ኢትዮጵያ ጥሬ ገንዘብ የማይጠቀም የማኅበረሰብ ደረጃ ላይ ለመድረስ እየሠራች ነው Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታየ ያለው የዲጂታል የፋይናንስ ግብይት እና የገንዘብ ዝውውር የቴክኖሎጂ ምጥቀት የሀገራትን የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ መዋቅር እየቀየረ ይገኛል። ኢትዮጵያ ይህንን ለውጥ በመገንዘብ ዲጂታል 2025ን ሙሉ በሙሉ አሳክታ፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የጎብኚዎች ቁጥር እያደገ መጥቷል Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የጎብኚዎች ቁጥር እያደገ መጥቷል አለ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አየለ አናውጤ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የክልሉን እምቅ የቱሪዝም ሃብት አልምቶ በመጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና በእሳት የተፈተነው፣ የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ደጀን Melkam Fekadu Aug 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ሕልውና፣ የሕዝቦች ነጻነትና ዘላቂ ልማት መሰረቱ ዘላቂ ሰላምና አስተማማኝ ደህንነት መኖር ነው። በረጅም የሀገረ መንግሥት ታሪኳ በርካታ ታላላቅ ውጣ ውረዶችን፣ የውጭ ወረራዎችንና የውስጥ ፈተናዎችን ያሳለፈችው ኢትዮጵያ፣…
ቢዝነስ በገቢና ንግድ ዘርፎች ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት ይሰራል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገቢና ንግድ ሥርዓት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስገዳጅ ሕግ የማስከበር ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ በክልሉ ሕገ ወጥ ንግድ ቁጥጥር፣ ኑሮ ማረጋጋት እና የታክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የደህንነት ጋሻ Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር የሕዝቦች ሰላምና ደህንነት፤ ሕልውና እና ሉዓላዊነት መሰረቱ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የመከላከያ ተቋም መኖር ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በታሪኩ የሀገርን ዳር ድንበር ከማስከበር ባለፈ የሕዝብ አለኝታነቱን በተግባር…
ቢዝነስ የአፋር ክልል የ2019 በጀት ከ33 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሆነ ጸደቀ Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ33 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉን የ2019 በጀት 33 ቢሊየን 253 ሚሊየን 416 ሺህ 348 ብር አድርጎ በሙሉ ድምጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ሽግግር ለዘላቂ ልማትና ለሁለንተናዊ ዕድገት Melkam Fekadu Aug 10, 2026 0 በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ መዋቅር ውስጥ የገጠሩ ማህበረሰብ እና የግብርናው ዘርፍ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ። ይሁን እንጂ የገጠር አካባቢዎች በባህላዊ አኗኗር ዘይቤ እና በደካማ መሠረተ ልማት ውስጥ በመቆየታቸው አጠቃላይ የሀገርን ዕድገት ወደኋላ ሲጎትተው ቆይቷል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ…