የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ ሰራዊት፤ ጽኑ ሀገር Melkam Fekadu Aug 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት፣ የህዝብን ደህንነትና ድንበርን በአስተማማኝነት በመጠበቅ ረገድ አንፀባራቂ ታሪክ ያለው የሕዝብ ተቋም ነው። ባለፉት ዓመታት በመደመር መንግሥት ሰራዊቱን ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ…
ፋና ስብስብ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል Melkam Fekadu Aug 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን፣ የሙዚቃ ወዳጆችን እና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምፃውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግሥት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው – ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ Melkam Fekadu Aug 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግስት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው አለ ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ። ሰማያዊ ማዕበል የተሰኘ ዴሞክራሲና ፍትህ በኤርትራ እንዲሰፍን የሚሰራ ተቋም መስራች የሆነው ኢዩኤል ዮሐንስ ከፋና ዲጂታል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕገ ወጡ ህወሓትን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና ልንታገለው ይገባል – ከቡድኑ አፈና ሸሽተው የመጡ ወጣቶች Melkam Fekadu Aug 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓትን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና ልንታገለው ይገባል አሉ ከቡድኑ ግፍና አፈና ሸሽተው የመጡ የትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች፡፡ ወጣቶቹ ÷ የታሪካዊ ጠላቶች ተላላኪ የሆነውን ሕገ ወጡን የሕወሓት ቡድን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና የትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር መንግሥት የሌማት ትሩፋት እሳቤ አስደናቂ እመርታ ያሳየው የወተት ምርት Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከምታከናውናቸው ሥራዎች ውስጥ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ቀዳሚው ነው፡፡ በተለይም በግብርና እና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን ምርታማነት ይበልጥ ለማሳደግ የመደመር መንግሥት የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ የመትከልና የመመካከር ጥበብ Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ በኩል አፈርና ችግኝ የጨበጡ እጆች፤ በሌላ በኩል ደግሞ በምክክር አዳራሽ ውስጥ የነገዋን ሀገር ተስፋ የሚቅርጹ ድምፆች መሳ ለመሳ ሆነው የነገዋን ኢትዮጵያ ህያው ገጽታ እየገነቡ ነው። ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አካባቢዋን ከመንከባከብና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገራዊ ደህንነት እስከ ኢንዱስትሪ ልማት Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛው ክፍለ ዘመን የአንድ ሀገር የመከላከያ ጥንካሬ በሠራዊቱ ብዛት ወይም በሚገዛቸው መሳሪያዎች ብቻ አይለካም። ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ የመከላከያ ኢንዱስትሪዋን ለማጠናከር እና በመሳሪያ ራሷን ለመቻል የተለያዩ ዕቅዶችን እየተገበረች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኮደርስ የኢትዮጵያን ወጣቶች ወደ መጪው የቴክኖሎጂ ዘመን እያሸጋገረ ነው Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የሥራ ገበያ በፍጥነት ወደ ዲጂታል ሥርዓት እየተቀየረ ይገኛል። ኢትዮጵያም ይህንን የቴክኖሎጂ ሽግግር ተከትላ ዜጎቿን በዕውቀትና በክህሎት ለማብቃት ሰፊ ርምጃዎችን እየወሰደች ነው። በዚህ ረገድ እጅግ ስኬታማና ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠረ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ፡ አረንጓዴ አብዮትን እና የምግብ ሉዓላዊነትን እያረጋገጠ ነው Melkam Fekadu Aug 5, 2026 0 ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አረንጓዴ አብዮትን እና የምግብ ሉዓላዊነትን እያረጋገጠች ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ብቻ በዘርፉ በተሰራው ሥራ የደን ሽፋንን ከ17 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ማሳደግ ተችሏል፡፡ እውነተኛ የሀገር ሉዓላዊነት የሚለካው በድንበር ብቻ ሳይሆን…