Fana: At a Speed of Life!

ሕገ ወጡ ህወሓት እውነተኛ ጥያቄ የለውም፤ የውጭ ጠላት መሳሪያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን እውነተኛ ጥያቄ ያለው ሳይሆን የውጭ ጠላት መሳሪያ ሆኖ እየሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ በማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዙሪያ…

ቀጣናውን ከማስተሳሰር እስከ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአንድነት እንቅስቃሴ ውስጥ የአፍሪካውያንን የነጻነት ትግል ከመደገፍ ጀምሮ አህጉራዊ ተቋማትን በመመስረት ታሪካዊ ሚና ተጫውታለች፡፡ የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በአህጉሪቱ ያላትን የረጅም ዘመን የባለብዙ…

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የልማት ሥራ ላይ ትገኛለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፎች ሰፊ ልማት ላይ ትገኛለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች እና ትግሎች፣ የኢትዮጵያ ታሪክ እና የኦሮሞ…

በመደመር መንግሥት እሳቤ ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገበው የአፋር ክልል ግብርና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከተለያዩ ሰብሎች ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰብስቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ…

ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ ችግሮችን በመፍታት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት መገንባት ያስችላል – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ለዘመናት ለዘለቁ ችግሮች መፍትሔ በማበጀት የተሻለች ሀገር ለመገንባት ዕድል የሚፈጥር ነው አሉ ተመካካሪዎች ፡፡ በስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ያተኮረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም…

የግንባታ ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ፍላጎቶችን በማሟላት ለውጪ ገበያ ጭምር እየቀረቡ ነው

ኢትዮጵያ ሲያጋጥሟት የነበሩትን የማክሮ-ኢኮኖሚ፣ መዋቅራዊና ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች በዘላቂነት ለመቅረፍ እና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚው ዋና ሞተር ለማድረግ ከለውጡ ወዲህ ታላቅ ፖሊሲ ቀርጻ ስትንቀሳቀስ ቆይታለች፡፡ ሀገሪቱ በቀረጸችው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትኩረት ከሰጠቻቸው ዘርፎች…

አረንጓዴ ዐሻራ የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው – ዲፕሎማቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው አሉ የአፍሪካ ዲፕሎማቶች። በአፍሪካ ኅብረት የመካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጃኩዌስ ዴማፎት…

የአፋር ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሔድ ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ በጉባኤው ላይ ባቀረቡት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እንዳሉት፥ በክልሉ…

ጠንካራ ሰራዊት፤ ጽኑ ሀገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት፣ የህዝብን ደህንነትና ድንበርን በአስተማማኝነት በመጠበቅ ረገድ አንፀባራቂ ታሪክ ያለው የሕዝብ ተቋም ነው። ባለፉት ዓመታት በመደመር መንግሥት ሰራዊቱን ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ…

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የሙዚቃ ባለሙያዎችን፣ የሙዚቃ ወዳጆችን እና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምፃውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር…