ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዘላቂ የጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ላይ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ አቶ…