Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል ም/ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ምክር ቤቱ በጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር፣ የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ እና ምክትል አፈ ጉባዔ እንዲሁም ሌሎች ሹመቶችን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።
በተስፋዬ ሃይሉ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.